🔇Unmute
አዲስ አበባ ፤ህዳር 2/2019(ኢዜአ)፦የአየር ንብረት ፋይናንስ ተደራሽነትን ማስፋት እና ታዳጊ ሀገራት የአየር ንብረት ቅድሚያ ተግባራቸውን በመደገፍ እንደሚገባየገንዘብ ሚኒስትርና የCOP32 ዋና ተደራዳሪ ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለፁ።
ከCOP31 ጎን ለጎን “ባለብዙ ወገን የአየር ንብረት ፈንዶች፡ ለተሻለ ተደራሽነትና ለላቀ ተጽዕኖ በጋራ መሥራት” በሚል ርዕስ በተዘጋጀ መድረክ ላይ የገንዘብ ሚኒስትርና የCOP32 ዋና ተደራዳሪ ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ንግግር አድርገዋል።

በንግግራቸውም ዓለም አቀፍ ትብብርን ማጠናከር፣ የአየር ንብረት ፋይናንስ ተደራሽነትን ማስፋት፣እንዲሁም ታዳጊ ሀገራት የአየር ንብረት ቅድሚያ ተግባራቸውን መደገፍ ይገባል ብለዋል።
በዚህ ረገድም የባለብዙ ወገን የአየር ንብረት ፈንዶችን ውጤታማነት ማሳደግ ያለውን አስፈላጊነት አጽንኦት ሰጥተዋል።
አዲስ አበባ በለውጥ ጉዞዋ ውስጥ የጀመረችውን የከተማ ልማት እንቅስቃሴ ግለት ሳታስቀይር፣ የዘላቂ መሠረተ ልማት ግንባታዋን በማፋጠን ወደ ተቀናጀና ዘመናዊ ከተማ...
Nov 9, 2026
አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 18/2019 (ኢዜአ)፦ ኢትዮጵያና ታንዛኒያ በካፒታል ገበያ ዘርፍ ተቋማዊ የልምድና ተሞክሮ ልውውጥ ትብብራቸውን ለማጎልበት ቁርጠኞች መሆና...
Oct 29, 2026
አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 5/2019 (ኢዜአ)፦የመደመር መንግሥት ዋና ዓላማ ያሉትን ሀብቶች አውቆና አበልጽጎ ለተከታዩ ትውልድ የሚተርፍ ወረት መፍጠር መሆኑን የኢፌ...
Oct 16, 2026
ዲላ፤ መስከረም 29/2019 (ኢዜአ) ፦ኢትዮጵያ በሰጥቶ መቀበል መርህ የባህር በር ባለቤት ለመሆን እያደረገች ያለው ጥረት ለቀጠናው ሰላምና መረጋጋት ያላትን ቁ...
Oct 10, 2026