🔇Unmute
አዲስ አበባ ፤ ሐምሌ 30/2018 (ኢዜአ) ፦ባለፉት ዓመታት የማዕድን ዘርፉ ዕድገት በፍጥነት እየጨመረ መምጣቱን የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኝ ገለጹ።
ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ግምገማ እያካሄደ ይገኛል።

በዚህ የግምገማ መድረክ የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኝን ጨምሮ የተጠሪ ተቋማት የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ተገኝተዋል።
በዚሁ ወቅት የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኝ፤ የማዕድን ዘርፍ ከአምስቱ የሀገሪቱ የኢኮኖሚ ምሰሶዎች አንዱ መሆኑን ገልጸው፣ ባለፉት ዓመታት የዘርፉ ዕድገት በፍጥነት እየጨመረ መምጣቱን አመላክተዋል።
በዚህም በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከዚሁ ዘርፍ 5 ነጥብ 7 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ማግኘት መቻሉን ገልጸዋል።
ቦንጋ ፣ ጥቅምት 18/2019 (ኢዜአ)፦የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከተሞችን ለኑሮ ምቹ፣ ለንግድና ኢንቨስትመንት ተመራጭ የማድረግ ስራ ተጠናክሮ እን...
Oct 29, 2026
ዱራሜ ፤ጥቅምት 10/2019 (ኢዜአ)፦ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ዘመናዊ አሰራርና የተቀናጀ የግብርና ልማት ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥና...
Oct 21, 2026
አዲስ አበባ፤ጥቅምት 10/2019 (ኢዜአ)፦ኢትዮጵያና የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች በንግድና ኢንቨስትመንት መስክ ያላቸው ግንኙነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መምጣቱን...
Oct 21, 2026
ባህር ዳር ፣መስከረም 28/2019 (ኢዜአ)፦የመደመር መንግስት በህዝብ ተሳትፎ ስኬታማ ለማድረግ የሚያከናውናቸውን ተግባራት እንደግፋለን ሲሉ የባህር ዳር ከተማ...
Oct 9, 2026