
አዲስ አበባ፤ ጥር 03/2017(ኢዜአ)፦ የክልሉ ኮሪደር ልማት በሁለት ምእራፍ በ7 የክልል ማዕከል ከተሞች የሚከናወን ነው።
እነዚህም ሆሳዕና፣ ቡታጅራ፣ ወራቤ ወልቂጤ፣ ዱራሜ ቁሊቶ እና ሳጃ ከተሞች ናቸው፡፡
የኮሪደር ልማቱ የሚያካትታቸው ሥራዎች የእግረኛ መንገድ፣የዉኃማ አካላት ልማት፣ፓርኪንግና ፋውንቴኖች፣ሕዝባዊ ኩነት ማካሄጃ ቦታዎች፤የሕዝብ መጸዳጃ ቤቶች፣ፕላዛዎችና የአረንጓዴ ልማት ሥራዎችን ያካትታል፡፡

ሀዋሳ፣ ነሐሴ20/2018 (ኢዜአ)፡-በሀዋሳ ከተማ የተጀመሩ የሐይቅ ዳርቻ እና የኮሪደር ልማት ሥራዎችን በተያዘላቸው ጊዜ ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን ...
Aug 27, 2026
ሐረሪ ፤ነሐሴ 7/2018 (ኢዜአ)፦በሐረሪ ክልል የኢንቨስትመንት ፍቃድ እና መሬት ወስደው ወደ ግንባታና ማምረት ባልገቡ 12 ባለሀብቶች ላይ የኢንቨስትመንት...
Aug 14, 2026
ደሴ፤ነሐሴ 6/2018(ኢዜአ)፡-በአማራ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ173 ሺህ ለሚበልጡ አርሶ አደሮች የሁለተኛ ደረጃ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ደብተር መሰጠ...
Aug 13, 2026
ባሕር ዳር ፤ ሐምሌ 23/2018(ኢዜአ)፦በአማራ ክልል በሁሉም ዘርፎች በተከናወኑ ተግባራት የተሻለ የኢኮኖሚ እድገት ማስመዝገብ መቻሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር...
Jul 31, 2026