
በዳውሮ ዞን ዲሳ ወረዳ ከለምለሚቷ ሾታ ቀበሌ ለማዕከላዊ ገበያ ለማቅረብ የተዘጋጀው ማንጎ ምርት የአካባቢው ማህበረሰብን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑ ተመላከተ።
በሰንሰላታማው ሳታ ተራሮች እና በኡምቡቲ ተራራ የተከበበችው ሾታ ቀበሌ ለፍራፍሬ ምርት ተስማሚ ስትሆን ለኢንቨስትመንትም ተመራጭ ያደርጋታል።
በቀበሌው ላይ በስፋት የሚመረተው ማንጎ፣ሎሚ ብርቱካን፣ሙዝ፣ ካሳባ እና ዝንጅብል ሲሆን ይሄም የአካባቢዉን ማህበረሰብ ተጠቃሚ እያደረገ ይገኛል።
(ምንጭ:-የዲሳ ወረዳ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት )
ሀዋሳ፣ ነሐሴ20/2018 (ኢዜአ)፡-በሀዋሳ ከተማ የተጀመሩ የሐይቅ ዳርቻ እና የኮሪደር ልማት ሥራዎችን በተያዘላቸው ጊዜ ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን ...
Aug 27, 2026
ሐረሪ ፤ነሐሴ 7/2018 (ኢዜአ)፦በሐረሪ ክልል የኢንቨስትመንት ፍቃድ እና መሬት ወስደው ወደ ግንባታና ማምረት ባልገቡ 12 ባለሀብቶች ላይ የኢንቨስትመንት...
Aug 14, 2026
ደሴ፤ነሐሴ 6/2018(ኢዜአ)፡-በአማራ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ173 ሺህ ለሚበልጡ አርሶ አደሮች የሁለተኛ ደረጃ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ደብተር መሰጠ...
Aug 13, 2026
ባሕር ዳር ፤ ሐምሌ 23/2018(ኢዜአ)፦በአማራ ክልል በሁሉም ዘርፎች በተከናወኑ ተግባራት የተሻለ የኢኮኖሚ እድገት ማስመዝገብ መቻሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር...
Jul 31, 2026