አዲስ አበባ፤ ጥር 13/2017(ኢዜአ)፡- የማዕድን ሚኒስቴርና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል።
ስምምነቱን የማዕድን ሚኒስትር ሃብታሙ ተገኝ(ኢ/ር) እና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ትዕግስት ሃሚድ ፈርመውታል፡፡
ስምምነቱ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ልማትና ትግበራ፣ በአቅም ግንባታ፣ በእውቀት ሽግግርና መጋራት፣ የዲጂታል መሰረተ ልማትን ለመጠበቅና የተሳለጠ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አገልግሎት ለመዘርጋት ያለመ ነው መሆኑ ተገልጿል፡፡
አዲስ አበባ፤ የካቲት 21/2017(ኢዜአ)፡- የምግብ ዋስትና እና ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ ለነገ የሚተው የምርጫ ጉዳይ ባለመሆኑ በልዩ ትኩረት መረባረብ እንደሚገባ...
Feb 28, 2025
ሐረር፤ የካቲት 16/2017(ኢዜአ)፦ ባለፉት ዓመታት የተከናወኑ ሁሉን አቀፍ ስራዎች የህዝቡን ተጠቃሚነት ያሳደጉ መሆናቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አ...
Feb 24, 2025
አዲስ አበባ፤ ጥር 30/2017(ኢዜአ)፦የየካቲት ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በጥር ወር በነበረበት የሚቀጥል መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስ...
Feb 8, 2025