የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት - የኢትዮጵያ ድምጽ
ግንኙነት
ፈልግ
የአፍሪካ ህብረት

ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በሃዋሳ ዙሪያ ወረዳ የበጋ መስኖ ልማት ሥራን ተመለከቱ

Mar 13, 2025

IDOPRESS

ሀዋሳ፤ መጋቢት 4/2017(ኢዜአ)፡- የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በክልሉ በሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ ጋሎ ሀርጌሳ ቀበሌ የበጋ መስኖ ልማት ሥራን ጎብኝተዋል።

በዚህም በወረዳው በመስኖ እየለሙ ያሉ የተለያዩ አትክልቶችን ተምልክተዋል።


በመስክ ምልከታው ላይ የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ሀላፊ አቶ መምሩ ሞኬን ጨምሮ ሌሎች የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት - የኢትዮጵያ ድምጽ

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ወቅታዊ፣ ትክክለኛ እና አጠቃላይ የዜና ዘገባዎችን ለማቅረብ የሚሰራ የኢትዮጵያ የዜና ወኪል ነው። ጠቃሚ የሀገር ውስጥ እና አለምአቀፍ ሁነቶችን እንዘግባለን፣ ሀገራዊ ፖሊሲዎችን እና ማህበራዊ ለውጦችን በጥልቀት በመመርመር ለህዝብ፣ ለመንግስት ኤጀንሲዎች፣ ለንግድ ድርጅቶች እና ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ታማኝ የዜና ምንጭ እናቀርባለን። ጋዜጠኞቻችን በአገር ውስጥ እና በውጭ አገር አዳዲስ ዜናዎች እና መረጃዎች በተቻለ ፍጥነት እንዲደርሱ እና ግልጽነትን እና የህዝብ ተሳትፎን ለማስተዋወቅ ነው.