አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 6/2017(ኢዜአ)፦ በ2017/18 የምርት ዘመንእስከ አሁንከ1 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ መጓጓዙን የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን አስታወቀ።
መንግስት ለ2017/18 የምርት ዘመን ግብዓት የሚሆን 2 ነጥብ 4 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን (24 ሚሊዮን ኩንታል)የአፈር ማዳበሪያ ገዝቶ ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት እቅድ ይዟል።
ከተያዘው እቅድ ውስጥ እስከ ሚያዚያ 5 ቀን 2017 ዓ.ም ከ1 ሚሊዮን 34 ሺህ ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ መጓጓዙን ባለስልጣኑ ገልጿል።
39 ሺህ 764 ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ ጅቡቲ ወደብ ላይ እንደሚገኝም አመልክቷል።
የዩሪያ እና ዳፕ ማዳበሪያው በድንበር የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ እና በባቡርመጓጓዙን የባለስልጣኑ መረጃ ያመለክታል።
አዲስ አበባ፤ የካቲት 21/2017(ኢዜአ)፡- የምግብ ዋስትና እና ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ ለነገ የሚተው የምርጫ ጉዳይ ባለመሆኑ በልዩ ትኩረት መረባረብ እንደሚገባ...
Feb 28, 2025
ሐረር፤ የካቲት 16/2017(ኢዜአ)፦ ባለፉት ዓመታት የተከናወኑ ሁሉን አቀፍ ስራዎች የህዝቡን ተጠቃሚነት ያሳደጉ መሆናቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አ...
Feb 24, 2025
አዲስ አበባ፤ ጥር 30/2017(ኢዜአ)፦የየካቲት ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በጥር ወር በነበረበት የሚቀጥል መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስ...
Feb 8, 2025