
ሀዋሳ፤ የካቲት 4/2017 (ኢዜአ)---የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በክልሉ በተለያዩ አካባቢዎች እየተገነቡ ያሉ የመንገድ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ
የተጎበኙት የመንገድ መሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች በክልሉና በፌዴራል መንግስት ወጪ የሚገነቡ መንገዶች ናቸው።
በአመራሮቹ ከተጎበኙ መንገዶች ውስጥ ከሀዌላ ቱላ- ውጅግራ-ያዬ- ወራንቻ የሚገነባውና 85 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የአስፓልት መንገድ አንዱ ነው።
መንገዱ ሦስት ዞኖችን እርስ በርስ የሲዳማ ክልልን ከኦሮሚያ ክልል እንደሚያገናኝ ተመላክቷል።

ሌሎች የመንገድ ግንባታ መሰረተ ልማቶችም ወረዳን ከወረዳና ከዞን የሚያገናኙ ሲሆን በከተሞችም እየተገነቡ ያሉ የመንገድ መሰረተ ልማቶች የጉብኝቱ አካል መሆናቸው ታውቋል።
በጉብኝቱ ላይ ከርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በተጨማሪ የክልሉ መንግስት ዋና ተጠሪ አቶ አብርሃም ማርሻሎና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮችም ተገኝተዋል።
ባህር ዳር ፤ ጳጉሜን 4/2018 (ኢዜአ) ፦ በአማራ ክልል ለዘመን መለወጫ በዓል የእርድ እንስሳትና ሌሎች ምርቶችን በበቂ መጠን ለተጠቃሚው ማቅረብ መቻሉን የክ...
Sep 10, 2026
ድሬደዋ፤ ነሐሴ 6/2018 (ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ አምራች ኢንዱስትሪዎችን ውጤታማ እያደረገ መሆኑን የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ሀርቢ ቡህ...
Aug 13, 2026
ሮቤ፣ሐምሌ 22/2018(ኢዜአ)፦በባሌ ዞን በግብርናው ዘርፍ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎች በተሞክሮነት የሚወሰዱ መሆናቸውን የብልጽግና ፓርቲ የህዝብና ዓለ...
Jul 30, 2026
ሆሳዕና ፤ ሐምሌ 22/2018 (ኢዜአ)፦ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በተጠናቀቀው በጀት አመት በሰላም፣ በልማትና መልካም አስተዳደር የህዝቡን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ...
Jul 30, 2026