በሲዳማ ክልል የኮሪደር ልማት ስራው ከሐዋሳ በተጨማሪ በክልሉ የተለያዩ ከተሞች እየተከናወነ ይገኛል።
በሐዋሳ ከተማ የኮሪደር ልማት ስራው በሶስት የተለያዩ ምእራፎች ተከፋፍሎ እየተከናወነ ሲሆን፤ በመጀመሪያው ምእራፍ በከተማዋ ሁለት አካባቢዎች ስራው ተጀምሯል።
ከእነዚህም ውስጥ አንደኛው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተገኙበት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል።
ለምርቃ የበቃው የኮሪደር ልማት ስራም 2 ነጥብ 4 ኪሎ ሜትር የሚረዝምና የእግረኛና የብስክሌት መንገዶች፣ የህጻናት መጫዎቻዎች፤ የመዝናኛ ቦታዎችና የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎችን ያካተተ ነው።
አዲስ አበባ ፤የካቲት 15/2017(ኢዜአ)፦የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት ተገልጋዮች ፋይዳ መታወቂያን ተጠቅመው በዲጂታል አማራጭ ትኬት የሚቆርጡበት አሰራር ...
Feb 24, 2025
አዲስ አበባ፤ ጥር 03/2017(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን የለማ የትራንስፖርት ኦፕሬተሮችንና የጭነት ባለቤቶችን የሚገናኝ መተግበሪያ አስጀምሯል። ...
Feb 12, 2025