አዲስ አበባ፤ የካቲት 8/2017(ኢዜአ)፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት አኪንዉሚ አዴሲና(ዶ/ር) እና ከዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ ፕሬዝዳንት አልቫሮ ላሪዮ(ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፕሬዝዳንቶቹ ጋር የተወያዩት ከ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ነው።
ተቋማቱ ለኢትዮጵያ የግብርና ዘርፍ እያደረጉት ባለው ድጋፍ ዙሪያ ከሁለቱ ፕሬዝዳንቶች ጋር መወያየታቸውን በማህበራዊ ትስሰር ገጻቸው አስፍረዋል።
በዘርፉ ቀጣይነት ያለው እድገት ለማምጣትና ችግርን የመቋቋም አቅምን ለማጎልበት የሚያስችል ትብብርን ስለማሳደግ መምከራቸውንም ገልጸዋል።
አዲስ አበባ ፤የካቲት 15/2017(ኢዜአ)፦የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት ተገልጋዮች ፋይዳ መታወቂያን ተጠቅመው በዲጂታል አማራጭ ትኬት የሚቆርጡበት አሰራር ...
Feb 24, 2025
አዲስ አበባ፤ ጥር 03/2017(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን የለማ የትራንስፖርት ኦፕሬተሮችንና የጭነት ባለቤቶችን የሚገናኝ መተግበሪያ አስጀምሯል። ...
Feb 12, 2025