ዲላ፤ የካቲት 25/2017 (ኢዜአ):- በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን ዲላና ገደብ ከተሞች ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ተመረቁ።
በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)፤ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደና ሌሎች የፌደራልና የክልል ከፍተኛ የመንግስት ስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።
የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶቹ 525 ሚሊዮን ብር በላይ በላይ ወጪ የተደረገባቸው ሲሆን ከ233 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ መሆናቸውም ታውቋል።
አዲስ አበባ ፤የካቲት 15/2017(ኢዜአ)፦የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት ተገልጋዮች ፋይዳ መታወቂያን ተጠቅመው በዲጂታል አማራጭ ትኬት የሚቆርጡበት አሰራር ...
Feb 24, 2025
አዲስ አበባ፤ ጥር 03/2017(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን የለማ የትራንስፖርት ኦፕሬተሮችንና የጭነት ባለቤቶችን የሚገናኝ መተግበሪያ አስጀምሯል። ...
Feb 12, 2025