
አዲስ አበባ፤ የካቲት 3/2017(ኢዜአ)፦የኢትዮጵያን ፈጣን ለውጥ ሊገታው የሚችል ምድራዊ ሀይል የለም ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።

ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አምና በዚህ ወቅት የዓድዋ ድል መታሰቢያን፣ ዘንድሮ ደግሞ በሀገራችን የመጀመሪያ፣ ግዙፍና አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ "አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል" ግንባታን በማጠናቀቅ ላይ እንገኛለን ሲሉ አስፍረዋል።

ይህ አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የኮንቬንሽን እና የኤግዚቢሽን ማዕከል ትላልቅ አህጉር አቀፍ እና አለም አቀፍ ሁነቶችን ለማስተናገድ በሚያስችል ደረጃ በመጠናቀቅ ላይ መሆኑን ገምግመናል ብለዋል።
ቀሪ ውስን ስራዎችንም በፍጥነት እና በጥራት ለማጠናቀቅ ተግተን በመስራት ላይ እንገኛለን ብለዋል።
አዲስ አበባ፤ነሐሴ 28/2018 (ኢዜአ)፦በአፍሪካ ቀንድ ቀጣናዊ ውህደትን ማፋጠን ለአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ ንግድ ቀጣና ትግበራ እና ለተቀመጡት ግቦች መሳካት ጉል...
Sep 4, 2026
አዳማ፤ ነሐሴ 10/2018 (ኢዜአ)፡- ብልሹ አሰራሮችን በመከላከል የመንግስትና የህዝብ ሀብትን ከብክነት ማዳን መቻሉን የአዲስ አበባና የድሬዳዋ አስተዳደር ሥነ...
Aug 17, 2026
አዳማ፤ ነሐሴ 4/2018 (ኢዜአ)፡-በአዳማ ከተማ ከልማት ሥራዎች ጎን ለጎን ከ25 ሺህ ሄክታር በላይ የሚሆን መሬት ታርሶ በዘር መሸፈኑን የከተማዋ ግብርና ጽሕ...
Aug 11, 2026
አዲስ አበባ ፤ ሐምሌ 30/2018 (ኢዜአ) ፦በባሕር ዳር ከተማ የተከናወኑ አበረታች የልማት እንቅስቃሴዎች የብልፅግና አቅጣጫዎችን በግልጽ ያመላከቱ መሆናቸውን ...
Aug 7, 2026