
አዲስ አበባ፤ የካቲት 3/2017(ኢዜአ)፡- በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የኮሪደር ልማት በሰባት ከተማ አስተዳደር ከተሞችመጀመሩን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ገለጸ።
በተለይ የክልል ማዕከል በሆኑ ከተሞች እና በሌሎች የዞን ማዕከላት ተጠናክሮ እየተሠራ ይገኛል፡፡
ከፌዴራል፣ ከዞን፣ከከተማ አስተዳደር እና ከኅብረተሰብ ተሳትፎ በተገኝ ሀብት በስምንት ከተማ አስተዳደር ከተሞች እየተሠራ ይገኛል፡፡

ወላይታ ሶዶ፣ ዐርባ ምንጭ፣ ዲላ፣ ሳውላ፣ ጂንካ፣ ካራት እና ይርጋ ጨፌ ከተሞች በኮሪደር ልማት 41 ኪሜ መንገድ፣ 26 ሄክታር የአረንጓዴ ቦታዎችና የፓርክ ልማት፣ 9 የልጆች መጫወቻ ቦታዎች ፣11 ኪሜ የመንገድ ዳር መብራትና ሕንጻ የማስዋብ ሥራ እና 0.18 ሄክታር የአደባባይ ቦታዎች የማልማት ሥራ 3 ፋውንቴን ሥራዎይ ተሠርተዋል።
አንዳንዶች የመጀመሪያ ዙር አጠናቀው ሁለተኛ ዙር ጀምረዋል።

አርባምንጭ ከተማ፣ የእግረኛ መንገድ 6ሜትር በአንድ በኩል፣ የብስክሌት መንገድ 3.2 ሜትር፣ አረንጓዴ ስፍራ 4ሜትር እና የመብራት Smart light ያካተተ ሥራ ተከናዉኗል - የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት
አዲስ አበባ፤ነሐሴ 28/2018 (ኢዜአ)፦በአፍሪካ ቀንድ ቀጣናዊ ውህደትን ማፋጠን ለአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ ንግድ ቀጣና ትግበራ እና ለተቀመጡት ግቦች መሳካት ጉል...
Sep 4, 2026
አዳማ፤ ነሐሴ 10/2018 (ኢዜአ)፡- ብልሹ አሰራሮችን በመከላከል የመንግስትና የህዝብ ሀብትን ከብክነት ማዳን መቻሉን የአዲስ አበባና የድሬዳዋ አስተዳደር ሥነ...
Aug 17, 2026
አዳማ፤ ነሐሴ 4/2018 (ኢዜአ)፡-በአዳማ ከተማ ከልማት ሥራዎች ጎን ለጎን ከ25 ሺህ ሄክታር በላይ የሚሆን መሬት ታርሶ በዘር መሸፈኑን የከተማዋ ግብርና ጽሕ...
Aug 11, 2026
አዲስ አበባ ፤ ሐምሌ 30/2018 (ኢዜአ) ፦በባሕር ዳር ከተማ የተከናወኑ አበረታች የልማት እንቅስቃሴዎች የብልፅግና አቅጣጫዎችን በግልጽ ያመላከቱ መሆናቸውን ...
Aug 7, 2026