የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት - የኢትዮጵያ ድምጽ
ግንኙነት
ፈልግ
የአፍሪካ ህብረት

በምርጫው ያሳየነውን ንቁ ተሳትፎ በልማት ለመድገም ተዘጋጅተናል

Jun 6, 2026

IDOPRESS

🔇Unmute

ሐረር ፤ ግንቦት 28/2018 (ኢዜአ) ፦ በምርጫ ወቅት የታየውን ጠንካራ የሕዝብ ተሳትፎና አንድነት በልማት ሥራዎች ላይም በመድገም የሀገራቸውን ዕድገት ለማፋጠን ዝግጁ መሆናቸውን በሐረር ከተማ የሚገኙ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ገለጹ።

ኢዜአ ያነጋገራቸው የሐረር ከተማ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በምርጫው ላይ ያሳዩትን ተሳትፎ በቀጣይ የልማት ስራዎችን በማጠናከር ልማትና እድገትን ማስቀጠል ይጠበቅብናል ብለዋል።

ከነዋሪዎቹ መካከል ወይዘሮ ሙሉነሽ ዋቅቶላ እንዳሉት፤ ምርጫው ህዝቡ በነቂስ በመውጣት ሀገር ወዳድነቱን በግልጽ ያሳየበት ነው።

በምርጫ ያሳየነውን ተሳትፎ በማጎልበት እና የልማት ስራዎችን በማስቀጠል መድገም ይጠበቅብናል ብለዋል።

መምህር ቶማስ ዱባለ ፤ምርጫው የኢትዮጵያንና የሕዝቦቿን ትልቅ ስኬት ያሳየ ነው ሲሉ አክለዋል።

ከዚህም ባለፈ የተጀመሩትን የልማት ስራዎች በማፋጠን ለሀገር ልማት መትጋት ይገባል ሲሉም ገልጸዋል።

ሌላኛው የከተማዋ ነዋሪ አቶ ታደሰ በየነ በበኩላቸው፤ ምርጫው የህዝቡ የነቃ ተሳትፎ የታየበት፣ የሀገሪቱን የወደፊት ብሩህ ተስፋ ያሳየና የሚያስደስት እንደነበር አስታውሰዋል።

በቀጣይም በምርጫው ላይ ያደረጉትን ተሳትፎ በልማት ሥራዎች ላይ በመድገም ለልጅ ልጆቻቸው ብሩህ ሀገርን የማሻገር ተግባር እንደሚያከናውኑ ጠቅሰዋል።

ምርጫው በርካታ ዜጎች የተሳተፉበትና ሰላማዊ መሆኑ በእጅጉ እንዳስደሰታቸው የገለጹት ደግሞ መምህር ደረጀ ተስፋዬ ናቸው።

መምህር ደረጃ ፤ በቀጣይም ሀገራዊም ሆነ ክልላዊ የልማት ስራዎች ላይ የነቃ ተሳትፎ እንደሚያደርጉ ተናግረዋል።

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት - የኢትዮጵያ ድምጽ

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ወቅታዊ፣ ትክክለኛ እና አጠቃላይ የዜና ዘገባዎችን ለማቅረብ የሚሰራ የኢትዮጵያ የዜና ወኪል ነው። ጠቃሚ የሀገር ውስጥ እና አለምአቀፍ ሁነቶችን እንዘግባለን፣ ሀገራዊ ፖሊሲዎችን እና ማህበራዊ ለውጦችን በጥልቀት በመመርመር ለህዝብ፣ ለመንግስት ኤጀንሲዎች፣ ለንግድ ድርጅቶች እና ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ታማኝ የዜና ምንጭ እናቀርባለን። ጋዜጠኞቻችን በአገር ውስጥ እና በውጭ አገር አዳዲስ ዜናዎች እና መረጃዎች በተቻለ ፍጥነት እንዲደርሱ እና ግልጽነትን እና የህዝብ ተሳትፎን ለማስተዋወቅ ነው.

መግለጫ

በክልሉ የሚገኙ እምቅ የተፈጥሮ ሀብቶችን በማልማት የዜጎችን ተጠቃሚነት እውን የማድረግ ጥረት ይቀጥላል

አሶሳ፤ ጳጉሜን 5/2018 (ኢዜአ)፦ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚገኙ እምቅ የተፈጥሮ ሀብቶችን በማልማት ሁለንተናዊ እድገትና የዜጎችን ተጠቃሚነት እውን የማድረ...

Sep 11, 2026

በመደመር መንግሥት ዕይታ አዲስ አበባን የብልጽግና ተምሳሌት የማድረግ ራዕይ ተጨባጭ ውጤት አምጥቷል - ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 24/2018 (ኢዜአ) ፦በቀጣይ አምስት ዓመታት በዘላቂ የልማት ሥራዎች ላይ አፈፃፀማችንን በማላቅ ሕዝባችን የሰጠንን ሀላፊነት በብቃት መወ...

Aug 31, 2026

በአፋር ክልል የገቢ አማራጮችን የማስፋትና በቁርጠኝነት ገቢን የመሰብሰብ ተግባራት ይጠናከራሉ

ሰመራ፣ነሀሴ 10/2018 (ኢዜአ):- በአፋር ክልል በተያዘው በጀት ዓመት የገቢ አማራጮችን የማስፋትና በቁርጠኝነት ገቢን የመሰብሰብ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚ...

Aug 17, 2026

በሸገር ከተማ አርሶ አደሩን በመደገፍ ምርትና ምርታማነቱን እንዲያሳድግ ተደርጓል

ሸገር፣ ሐምሌ 18/2018 (ኢዜአ)፡-በሸገር ከተማ በተጠናቀቀው በጀት አመት አርሶ አደሩን በመደገፍ ምርትና ምርታማነቱን እንዲያሳድግ የተከናወኑ ተግባራት ስኬታ...

Jul 27, 2026