ጎንደር፤ የካቲት 8/2017(ኢዜአ)፡- የሠላም ሚኒስትር ዴኤታ ከይረዲን ተዘራ(ዶ/ር) የጎንደር ከተማን የኮሪደር ልማት እና የአጼ ፋሲል አብያተ መንግስት እድሳት እንቅስቃሴን ማምሻውን ተዘዋውረው ጎበኙ ።
ሚኒስትር ዴኤታው በተለይ በቅርቡ ተጠናቆ ለአገልግሎት የበቃውን የፒያሳ አካባቢ የኮሪደር ልማት ስራዎችን ከጎብኟቸው መካከል ይገኝበታል።
በተጨማሪም እየተከናወኑ ያሉ የአጼ ፋሲል አብያተመንግስት የቅርስ እድሳትና ጥገና ተግባራትን ተመልክተዋል።
በጉብኝቱ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር አስራት አጸደወይን፣ የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ ደብሬ የኋላ ተገኝተዋል።
ቦንጋ ፤የካቲት 16/2017 (ኢዜአ) ፡-በቦንጋ ከተማ የተካሄደውን የህዝብ ውይይት የመሩ ከፍተኛ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች በከተማው የተለያዩ የልማት ...
Feb 24, 2025
ደብረብርሀን፤ የካቲት 15/2017(ኢዜአ)፡- በአማራ ክልል ገበያን ለማረጋጋት የሚያግዙ ከአንድ ነጥብ አንድ ቢሊዮን ብር በሚበልጥ ወጪ የገበያ ማዕከላት ግንባታ...
Feb 24, 2025
አዲስ አበባ፤ የካቲት 1/2017(ኢዜአ)፡- በሚቀጥሉት አምስት አመታት በወረቀት የሚካሔዱ አሰራሮችን በማስቀረት የዲጂታል ቴክኖሎጂ ግብይትና አገልግሎት በተሻለ ...
Feb 8, 2025