የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት - የኢትዮጵያ ድምጽ
ግንኙነት
ፈልግ
ፖለቲካ እና ደህንነት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በሐረር የልማት ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል

Mar 12, 2025

IDOPRESS

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 2/2017(ኢዜአ)፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በሐረር የልማት ፕሮጀክቶችን መጎብኘታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል።


በዚህም ለክልሉ ኮሪደር ፕሮጀክቶች በሀገር ውስጥ የተሰሩ ቁሳቁሶችን የሚያመርተውን የማስ ኢንጂነሪንግ ኢንተርፕራይዝ፣ የሌማት ትሩፋት ማሳያ እና ለክልሉ በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት የተገነባውን የዳቦ ፋብሪካን መጎብኘታቸውን ጽህፈት ቤቱ ገልጿል።

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት - የኢትዮጵያ ድምጽ

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ወቅታዊ፣ ትክክለኛ እና አጠቃላይ የዜና ዘገባዎችን ለማቅረብ የሚሰራ የኢትዮጵያ የዜና ወኪል ነው። ጠቃሚ የሀገር ውስጥ እና አለምአቀፍ ሁነቶችን እንዘግባለን፣ ሀገራዊ ፖሊሲዎችን እና ማህበራዊ ለውጦችን በጥልቀት በመመርመር ለህዝብ፣ ለመንግስት ኤጀንሲዎች፣ ለንግድ ድርጅቶች እና ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ታማኝ የዜና ምንጭ እናቀርባለን። ጋዜጠኞቻችን በአገር ውስጥ እና በውጭ አገር አዳዲስ ዜናዎች እና መረጃዎች በተቻለ ፍጥነት እንዲደርሱ እና ግልጽነትን እና የህዝብ ተሳትፎን ለማስተዋወቅ ነው.