ባህርዳር፤ መጋቢት 7/2017(ኢዜአ)፡- የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ(ዶ/ር) በባህርዳር ከተማ የኮሪደር እና ሌሎች የመሰረተ ልማት እንቅስቃሴዎችን ጎብኝተዋል።
የልማት ስራዎቹ የባህርዳርን ውበት ይበልጥ በማጉላት ተመራጭ የኢንቨስትመንትና የቱሪዝም ከተማ እንደሚያደርጋት ተጠቅሷል።
በገብኝቱ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪና የከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ሃላፊ አሕመዲን መሐመድ(ዶ/ር) እንዲሁም ሌሎች የፌዴራልና የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተሳትፈዋል።
ቦንጋ ፤የካቲት 16/2017 (ኢዜአ) ፡-በቦንጋ ከተማ የተካሄደውን የህዝብ ውይይት የመሩ ከፍተኛ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች በከተማው የተለያዩ የልማት ...
Feb 24, 2025
ደብረብርሀን፤ የካቲት 15/2017(ኢዜአ)፡- በአማራ ክልል ገበያን ለማረጋጋት የሚያግዙ ከአንድ ነጥብ አንድ ቢሊዮን ብር በሚበልጥ ወጪ የገበያ ማዕከላት ግንባታ...
Feb 24, 2025
አዲስ አበባ፤ የካቲት 1/2017(ኢዜአ)፡- በሚቀጥሉት አምስት አመታት በወረቀት የሚካሔዱ አሰራሮችን በማስቀረት የዲጂታል ቴክኖሎጂ ግብይትና አገልግሎት በተሻለ ...
Feb 8, 2025