🔇Unmute
አዲስ አበባ፤ሰኔ 2 /2018 (ኢዜአ)፦ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ለመመልከት ወልዲያ ከተማ መግባታቸውን ገልጸዋል።

ምከትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ የታላቁ ራስ ዓሊ ከተማ፣ የየጁዎች ሥልጣኔ መገኛ፣ የአራቱ አውራ መንገዶች መገናኛ፣ ተራሮች እንደ ሐረግ ከተጋመዱባት፣ የሰሜን ምሥራቅ ኢትዮጵያ ንግድ ማዕከል በሆነችው የጥንቷ ገነቴ፣ የአሁኗ ወልድያ ከተማ ገብተናል ብለዋል።

ጎበዝና ቆንጆ ከሚወለዱባት፣ታሪክና ትውፊት ከተከማቸባት፣ ከመስጠት በስተቀር ስስት ከሌለባት ወልድያ ስንደርስ በአካባቢው ወግ መሰረት ደማቅ አቀባበል ላደረጉልን ለክልሉ ርዕሰ መስተዳድር፣ ለካቢኔያቸው፣ ለወልድያ ከተማ ከንቲባ እና ለከተማዋ ነዋሪዎች ከልብ የመነጨ ምስጋና ለማቅረብ እወዳለሁ ያሉ ሲሆን በወልድያ በሚኖረን ቆይታ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን የምንጎበኝ ይሆናል ነው ያሉት።
ሀዋሳ፣ ነሐሴ20/2018 (ኢዜአ)፡-በሀዋሳ ከተማ የተጀመሩ የሐይቅ ዳርቻ እና የኮሪደር ልማት ሥራዎችን በተያዘላቸው ጊዜ ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን ...
Aug 27, 2026
ሐረሪ ፤ነሐሴ 7/2018 (ኢዜአ)፦በሐረሪ ክልል የኢንቨስትመንት ፍቃድ እና መሬት ወስደው ወደ ግንባታና ማምረት ባልገቡ 12 ባለሀብቶች ላይ የኢንቨስትመንት...
Aug 14, 2026
ደሴ፤ነሐሴ 6/2018(ኢዜአ)፡-በአማራ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ173 ሺህ ለሚበልጡ አርሶ አደሮች የሁለተኛ ደረጃ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ደብተር መሰጠ...
Aug 13, 2026
ባሕር ዳር ፤ ሐምሌ 23/2018(ኢዜአ)፦በአማራ ክልል በሁሉም ዘርፎች በተከናወኑ ተግባራት የተሻለ የኢኮኖሚ እድገት ማስመዝገብ መቻሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር...
Jul 31, 2026