የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት - የኢትዮጵያ ድምጽ
ግንኙነት
ፈልግ
ማህበረሰብ እና ባህል

የገበያ አማራጮችን በማስፋትና ህገ ወጥነትን በመቆጣጠር ለገበያ መረጋጋት የሚደረገው የተቀናጀ ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል

Jul 21, 2026

IDOPRESS

🔇Unmute

ኮምቦልቻ ፤ሐምሌ 13/2018 (ኢዜአ)፡- የገበያ አማራጮችን በማስፋት፣ የምርት አቅርቦትን በማሳለጥና ህገ ወጥነትን በመቆጣጠር ለገበያ መረጋጋት የሚደረገው የተቀናጀ ጥረት ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ።

ቢሮው የተጠናቀቀው በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማና የአዲሱን በጀት ዓመት እቅድ የትውውቅ መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ እያካሄደ ነው።


በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ኃላፊ ኢብራሂም መሐመድ (ዶ/ር)፤ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በገበያ አቅርቦትና ዋጋን በማረጋጋት ረገድ ብዙ ስኬታማ ተግባራት መከናወናቸውን አንስተዋል።

በተያዘው በጀት ዓመትም የገበያ አማራጮችን በማስፋት፣ የምርት አቅርቦትን በማሳለጥና ህገ ወጥነትን በመቆጣጠር ለገበያ መረጋጋት የሚደረገው የተቀናጀ ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል።


የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ንግድንና ገበያ ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ ዮናስ መላኩ፤ በከተማው የገበያ ማዕከላትን በማስፋፋት የምርት አቅርቦትና ተደራሽነት ላይ በቅንጅት መሰራቱን አንስተው ቀጣይነት የሚኖረው መሆኑን አረጋግጠዋል።

በመድረኩ የክልል፣ የዞንና የወረዳዎች በየደረጃው ያሉ የስራ ሃላፊዎችና ባለሙያዎች እየተሳተፉ ነው።

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት - የኢትዮጵያ ድምጽ

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ወቅታዊ፣ ትክክለኛ እና አጠቃላይ የዜና ዘገባዎችን ለማቅረብ የሚሰራ የኢትዮጵያ የዜና ወኪል ነው። ጠቃሚ የሀገር ውስጥ እና አለምአቀፍ ሁነቶችን እንዘግባለን፣ ሀገራዊ ፖሊሲዎችን እና ማህበራዊ ለውጦችን በጥልቀት በመመርመር ለህዝብ፣ ለመንግስት ኤጀንሲዎች፣ ለንግድ ድርጅቶች እና ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ታማኝ የዜና ምንጭ እናቀርባለን። ጋዜጠኞቻችን በአገር ውስጥ እና በውጭ አገር አዳዲስ ዜናዎች እና መረጃዎች በተቻለ ፍጥነት እንዲደርሱ እና ግልጽነትን እና የህዝብ ተሳትፎን ለማስተዋወቅ ነው.

መግለጫ

በሀዋሳ የሐይቅ ዳርቻ እና የኮሪደር ልማት ሥራዎችን በተያዘው ጊዜ ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ ነው-ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ

ሀዋሳ፣ ነሐሴ20/2018 (ኢዜአ)፡-በሀዋሳ ከተማ የተጀመሩ የሐይቅ ዳርቻ እና የኮሪደር ልማት ሥራዎችን በተያዘላቸው ጊዜ ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን ...

Aug 27, 2026

በሐረሪ ክልል የኢንቨስትመንት ፍቃድ እና መሬት ወስደው ወደ ግንባታና ማምረት ባልገቡ 12  ባለሀብቶች ላይ  እርምጃ ተወሰደ

ሐረሪ ፤ነሐሴ 7/2018 (ኢዜአ)፦በሐረሪ ክልል የኢንቨስትመንት ፍቃድ እና መሬት ወስደው ወደ ግንባታና ማምረት ባልገቡ 12 ባለሀብቶች ላይ የኢንቨስትመንት...

Aug 14, 2026

በአማራ ክልል ከ173 ሺህ ለሚበልጡ አርሶ አደሮች የሁለተኛ ደረጃ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ደብተር ተሰጠ

ደሴ፤ነሐሴ 6/2018(ኢዜአ)፡-በአማራ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ173 ሺህ ለሚበልጡ አርሶ አደሮች የሁለተኛ ደረጃ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ደብተር መሰጠ...

Aug 13, 2026

በክልሉ በሁሉም ዘርፎች በተከናወኑ ተግባራት የተሻለ የኢኮኖሚ እድገት ማስመዝገብ ተችሏል 

ባሕር ዳር ፤ ሐምሌ 23/2018(ኢዜአ)፦በአማራ ክልል በሁሉም ዘርፎች በተከናወኑ ተግባራት የተሻለ የኢኮኖሚ እድገት ማስመዝገብ መቻሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር...

Jul 31, 2026