
አዲስ አበባ ፤ መጋቢት 9/2017 (ኢዜአ)፦ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የብራዚል አምባሳደር ጃንዲር ፌሬራ ዶስ ሳንቶስ ጋር ተወያይተዋል።
ውይይቱ ሁለቱ ሀገራት በግብርና ልማት ያላቸውን ትብብር ማጠናከር ላይ ያተኮረ ነው።
በዚህም የአፈር ለምነትና ጤንነት አጠባበቅ፣ በግብርና ሜካናይዜሽን እና በግብርና ወጪ ንግድ ስራዎች በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል።
ኢትዮጵያ የ “ግሎባል አሊያንስ አጌነስት ሀንገር እና ፖቨሪቲ” የሀገራት ቦርድ እና የብሪክስ ፕላስ (BRICS +) አባል መሆኗ ሀገራቱ በግብርናው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥር የሚኒስቴሩ መረጃ ያመለክታል።
አዳማ፤ጳጉሜን1/2018(ኢዜአ)-መጪውን የዘመን መለወጫ በዓል ምክንያት በማድረግ በፍጆታ ምርቶች ላይ የዋጋ ንረት እንዳይከሰት ለመከላከል ትኩረት መሰጠቱን የኦሮ...
Sep 7, 2026
ጅማ ነሐሴ 27/2018 (ኢዜአ):- ከዝናብ ጥገኝነት በመላቀቅ ወደ መስኖ ልማትና ሜካናይዜሽን እየተደረገ ያለው ሽግግር፣ በኢትዮጵያ ግብርና ውስጥ አዲስ ምዕራፍ...
Sep 3, 2026
ባህር ዳር፤ ነሐሴ 21/2018(ኢዜአ)፡-በአማራ ክልል የጥጥ ልማትን በጥራትና በብዛት በማምረት ለጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪዎች በግብአትነት ለማቅረብ ልዩ ትኩረት ...
Aug 28, 2026
አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 14/2018 (ኢዜአ) ፦ በኢትዮጵያ እና በሩሲያ መካከል ያለውን ትብብር በማጠናከር በምርምር፣ በሰው ሃይል ልማት እና በቴክኖሎጂ ሽግግር...
Aug 21, 2026