🔇Unmute

በታዋቂው ታይም መጽሔት (TIME Magazine) ላይ እንግሊዛዊው ጸሐፊ ጆሽ ዊልሰን “THE POWER TO UNITE AFRICA” (አፍሪካን የማስተሳሰር ኃይል) በሚል ርዕስ ስለ ግድቡ የተነሱት ዋና ዋና ነጥቦች፡-

የአፍሪካውያን ራስን መቻል ማሳያ፡ ግድቡ ከውጭ አበዳሪዎችና ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት ድጋፍ ውጪ በኢትዮጵያውያን የገንዘብ አቅምና በቦንድ ግዢ ብቻ መገንባቱ፣

አፍሪካውያን የራሳቸውን ልማት በራሳቸው አቅም ማሳካት እንደሚችሉ ያረጋገጠ ታሪካዊ ፕሮጀክት መሆኑን

ቀጣናዊ የኢኮኖሚና የኃይል ትስስር፡ከ5 ሺህ ሜጋ ዋት በላይ የማመንጨት አቅም ያለው ይህ ግድብ፣ የኢትዮጵያን የኤሌክትሪክ ፍላጎት ከማሟላት ባለፈ የኃይል አቅርቦትን ለጎረቤት ሀገራት ተደራሽ በማድረግ የምሥራቅ አፍሪካን የኢነርጂ ገበያ በከፍተኛ ደረጃ እንደሚያስተሳስር

ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግዙፍ የልማትና የትብብር ዕድል ከፋችና ቀጣናዊ የጋራ ብልጽግና ማዕከል መሆኑን

ለታችኛው ተፋሰስ ሀገራት ያለው ጠቀሜታ፡የግድቡ የውሃ ፍሰት አስተዳደር የታችኛው ተፋሰስ ሀገራትን የውሃ ፍላጎት የሚያሟላ

ለንጹህ አየር እና አካባቢ ጥበቃ፡ፕሮጀክቱ ንጹህ ኢነርጂን ለቀጣናው ሀገራት በማቅረብ የካርቦን ልቀትን ለመቀነስ እና የአካባቢ ጥበቃ ሥራዎችን ለማጠናከር ቁልፍ ሚና መጫወቱ

ለአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ያለው ሚና፡አፍሪካ በመልክዓ ምድራዊ ወሰኖች ሳትታጠር በኢኮኖሚና በመሠረተ ልማት እንድትተሳሰር ለታለመው የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና (AfCFTA) እውን መሆን እንዲህ ያሉ ግዙፍ ፕሮጀክቶች ወሳኝ መሆናቸውን

የአፍሪካ ትንሳኤ እና አንድነት ዓርማ፡ የፕሮጀክቱ ጅማሮና ሂደት ዜጎች በልማት ላይ ያላቸውን ቀጥተኛ ባለቤትነት በመላው አፍሪካ እንዲስፋፋ ትምህርት የሚሰጥ ስለመሆኑ

ግድቡ የአፍሪካ ልማት፣የሕዝቦች ትስስር ቋሚ ድልድይና የራስ መተማመን መንፈስ ዓርማ ሆኖ እንደሚቀጥል በዘገባው ዳስሷል።
በታዋቂው ታይም መጽሔት (TIME Magazine) ላይ እንግሊዛዊው ጸሐፊ ጆሽ ዊልሰን “THE POWER TO UNITE AFRICA” (አፍሪካን የማስተሳሰር ኃይል)...
Sep 14, 2026
አዳማ፤ጳጉሜን1/2018(ኢዜአ)-መጪውን የዘመን መለወጫ በዓል ምክንያት በማድረግ በፍጆታ ምርቶች ላይ የዋጋ ንረት እንዳይከሰት ለመከላከል ትኩረት መሰጠቱን የኦሮ...
Sep 7, 2026
ጅማ ነሐሴ 27/2018 (ኢዜአ):- ከዝናብ ጥገኝነት በመላቀቅ ወደ መስኖ ልማትና ሜካናይዜሽን እየተደረገ ያለው ሽግግር፣ በኢትዮጵያ ግብርና ውስጥ አዲስ ምዕራፍ...
Sep 3, 2026
ባህር ዳር፤ ነሐሴ 21/2018(ኢዜአ)፡-በአማራ ክልል የጥጥ ልማትን በጥራትና በብዛት በማምረት ለጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪዎች በግብአትነት ለማቅረብ ልዩ ትኩረት ...
Aug 28, 2026