🔇Unmute
አዲስ አበባ፤ጥቅምት 2/2019 (ኢዜአ)፦በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) የተመራ ልዑካን ቡድን በዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) እና ዓለም ባንክ ዓመታዊ ስብሰባዎች ላይ ለመሳተፍ ታይላንድ ባንኮክ ገብቷል።
ልዑካን ቡድኑ ከስብሰባው ጎን ለጎን ውይይቶችን ማድረግ ጀምሯል።

ስብሰባው ከዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት፣ከልማት አጋሮች እና ከፖሊሲ አውጪዎች ጋር ኢትዮጵያ ቅድሚያ በምትሰጣቸው የኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ ለመምከር፣ ስትራቴጂካዊ አጋርነትን ለማጠናከር እንዲሁም በዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ሁኔታዎች ላይ ልምድ ለመለዋወጥ ትልቅ እድል የሚፈጥር መድረክ መሆኑ ተመላክቷል።
የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) እና ዓለም ባንክ ዓመታዊ ስብሰባዎች ከዛሬ አንስቶ እስከ ጥቅምት 8 ቀን 2019 ዓ.ም ይካሄዳሉ።
ጎንደር ፣መስከረም 28/2019 (ኢዜአ)፦በአማራ ክልል በመካናይዜሽን የታገዘ ዘመናዊ ግብርና ለማስፋፋት ትኩረት መሰጠቱን በምክትል ርእስ መስተዳድር ማእረግ የ...
Oct 9, 2026
አዲስ አበባ፤ መስከረም 19/2019 (ኢዜአ)፦በኢትዮጵያና ጅቡቲ መካከል የሚገነባው የዳመርጆግ-ደወሌ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ፕሮጀክት የዜጎችን ኢኮኖሚያዊ ...
Sep 30, 2026
ገንዳውኃ፣ መስከረም 9/2019 (ኢዜአ):- የእጣንና ሙጫ ደኖችን በመንከባከብ ከዘርፉ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ የማህበረሰብ አቀፍ የጥበቃ ሥራዎች እየተካሔደ መ...
Sep 20, 2026
ባህር ዳር፤ መስከረም 4/2019 (ኢዜአ)፦ በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር የልማትና የመልካም አስተዳደር ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል...
Sep 15, 2026