በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የኮሪደር ልማት ምን እየተከናወነ ነው?
* በክልሉ በከተሞች የሚከናወነው ኮርደር ልማት የከተማ ማስተር ፕላንን ማስጠበቅ ላይ ትኩረት ያደረገ ነው።
* የእግረኛ መንገድ ማዘጋጀት፣ አመቺ በሆኑ ቦታዎች የብስክሌት መንገድ የመገንባት ስራም ይከናወናል።
* በተጨማሪ የጎርፍ ማስወገጃ፤ የአረንጓዴ መዝናኛ ስፍራዎች፤ የውሃ፣መብራትና ቴሌ መሰረተ ልማቶችን በተቀናጀ መልኩ መገንባትን ያካተተ ነው።
* የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ የሚያስችሉ የጓሮ አትክልትና እንሰሳት ልማት፣ የዶሮ እርባታ፣ የወተት ላሞች እርባታ የማስፋት ስራ በክልሉ የገጠር ኮሪድር ትግብራ እየተከናወነ ነው።
* በቤተሰብ ደረጃ ንጹህ የመጸዳጃ ቤት፣ ንጽህ መኝታና የምግብ ማብሰያ ክፍሎች እንዲኖሩ የማድረግ ስራ ተጀምሯል።
አዲስ አበባ፤ የካቲት 20/2017(ኢዜአ)፦ የቁልፍ መሰረተ ልማቶች ጥበቃ አዋጅን ሥራ ላይ ለማዋል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስ...
Feb 28, 2025
ደሴ፤ የካቲት 16/2017 (ኢዜአ)፡- በደቡብ ወሎ ዞን በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት የተሻለ ውጤት እየተመዘገበ መሆኑን የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዓሊ መኮንን ገለ...
Feb 24, 2025
አሶሳ ፤ የካቲት 15/2017(ኢዜአ):- የቴክኒክና ሙያ ተቋማት ችግር ፈቺ ስራዎችን እንዲያከናውኑ እየተሰራ መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገ...
Feb 24, 2025
አዲስ አበባ፤ የካቲት 4/2017(ኢዜአ)፡- ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ቀንድ የልማት ትስስርና የኢኮኖሚ ውህደት የመሪነት ሚናዋን እየተወጣች እንደምትገኝ የአፍሪካ ቀንድ...
Feb 12, 2025