አዲስ አበባ፤ የካቲት 16/2017(ኢዜአ)፦ ዛሬ የካቲት 16/2017ዓ.ም ከለሊቱ 8 ሰዓት ከ44 ደቂቃ ላይ በአዲስ አበባ በሬክተር ስኬል 5.3 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ተሰምቷል።
የአሜሪካ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ እንዳረጋገጠው የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረቱ በአዋሽ አካባቢ የተከሰተ መሆኑን አስታውቋል።
የመሬት መንቀጥቀጥም ሆነ ንዝረት ሲያጋጥም ለአደጋ ከሚያጋልጡ እንቅስቃሴዎች መታቀብ እንዲሁም በተረጋጋ ሁኔታ ለማሳለፍ መሞከር ተገቢ መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎች ይመክራሉ።
አዲስ አበባ፤ የካቲት 20/2017(ኢዜአ)፦ የቁልፍ መሰረተ ልማቶች ጥበቃ አዋጅን ሥራ ላይ ለማዋል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስ...
Feb 28, 2025
ደሴ፤ የካቲት 16/2017 (ኢዜአ)፡- በደቡብ ወሎ ዞን በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት የተሻለ ውጤት እየተመዘገበ መሆኑን የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዓሊ መኮንን ገለ...
Feb 24, 2025
አሶሳ ፤ የካቲት 15/2017(ኢዜአ):- የቴክኒክና ሙያ ተቋማት ችግር ፈቺ ስራዎችን እንዲያከናውኑ እየተሰራ መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገ...
Feb 24, 2025
አዲስ አበባ፤ የካቲት 4/2017(ኢዜአ)፡- ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ቀንድ የልማት ትስስርና የኢኮኖሚ ውህደት የመሪነት ሚናዋን እየተወጣች እንደምትገኝ የአፍሪካ ቀንድ...
Feb 12, 2025