አዲስ አበባ፣መጋቢት 24/2017 (ኢዜአ)፦ባሕር ዳር ከተማ ሰላሟን አስጠብቃ በልማት ላይ የምትገኝ ውብ ከተማ መሆኗ ተገለ።
የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስን (ዶ/ር) ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች እና አምባሳደሮች በባሕር ዳር ከተማ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
በጉብኝታቸውም፤ የኮሪደር ልማቱን ተከትሎ በጣና ሐይቅ ዙሪያ የሚሠሩ የቱሪስት መዳረሻዎችን ተመልክተዋል።
በተጨማሪም የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ እና የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሕንጻ የእድሳት ሥራዎችን ተመልክተዋል፡፡
ባሕር ዳር ሰላሟን አስጠብቃ በልማት ላይ የምትገኝ ውብ ከተማ መሆኗን በዚሁ ወቅት ጎብኝዎቹ ገልጸዋል፡፡
የሀገር ውስጥ እና የውጭ ጎብኝዎችን ቀልብ የምትስብ፣ ጣና ፎረምን የመሳሰሉ ታላላቅ ሁነቶችንም የምታስተናግድ ከተማ መሆኗንም ተናግረዋል።
አዲስ አበባ፤ የካቲት 20/2017(ኢዜአ)፦ የቁልፍ መሰረተ ልማቶች ጥበቃ አዋጅን ሥራ ላይ ለማዋል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስ...
Feb 28, 2025
ደሴ፤ የካቲት 16/2017 (ኢዜአ)፡- በደቡብ ወሎ ዞን በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት የተሻለ ውጤት እየተመዘገበ መሆኑን የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዓሊ መኮንን ገለ...
Feb 24, 2025
አሶሳ ፤ የካቲት 15/2017(ኢዜአ):- የቴክኒክና ሙያ ተቋማት ችግር ፈቺ ስራዎችን እንዲያከናውኑ እየተሰራ መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገ...
Feb 24, 2025
አዲስ አበባ፤ የካቲት 4/2017(ኢዜአ)፡- ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ቀንድ የልማት ትስስርና የኢኮኖሚ ውህደት የመሪነት ሚናዋን እየተወጣች እንደምትገኝ የአፍሪካ ቀንድ...
Feb 12, 2025