ወላይታ ሶዶ፤ግንቦት 18/2017 (ኢዜአ) ፡-ባለፉት የለውጡ ዓመታት የተመዘገቡ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ውጤት የሚያሳይ የፎቶግራፍ አውደ ርዕይ ዛሬ በወላይታ ሶዶ ከተማ ተከፈተ።
አውደ ርዕዩን የከፈቱት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ገብረመስቀል ጫላ ናቸው።
አውደ ርዕዩ ባለፉት የለውጥ ዓመታት በኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ዘርፎች የተመዘገቡ ስራዎች ውጤት ተካተውበታል።
በክልሉና በአካባቢው በሰላም ግንባታ ፣በጤናና በትምህርት እንዲሁም በከተማ ልማት፣በአረንጓዴ አሻራ፣በግብርና፣ በኢንዱስትሪ፣ በቱሪዝምና በሌሎች ኢንሼቲቮች የተመዘገቡ ውጤቶችን ጭምር የሚያሳይ እንደሆነም ተመልክቷል።
አዲስ አበባ፤ የካቲት 20/2017(ኢዜአ)፦ የቁልፍ መሰረተ ልማቶች ጥበቃ አዋጅን ሥራ ላይ ለማዋል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስ...
Feb 28, 2025
ደሴ፤ የካቲት 16/2017 (ኢዜአ)፡- በደቡብ ወሎ ዞን በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት የተሻለ ውጤት እየተመዘገበ መሆኑን የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዓሊ መኮንን ገለ...
Feb 24, 2025
አሶሳ ፤ የካቲት 15/2017(ኢዜአ):- የቴክኒክና ሙያ ተቋማት ችግር ፈቺ ስራዎችን እንዲያከናውኑ እየተሰራ መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገ...
Feb 24, 2025
አዲስ አበባ፤ የካቲት 4/2017(ኢዜአ)፡- ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ቀንድ የልማት ትስስርና የኢኮኖሚ ውህደት የመሪነት ሚናዋን እየተወጣች እንደምትገኝ የአፍሪካ ቀንድ...
Feb 12, 2025