አዲስ አበባ፤ ጥር 28/2017(ኢዜአ)፡- የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ(ዶ/ር) በእስራኤል የኢነርጂ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ኤሊ ኮኸን ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል።
ሚኒስትሩ አብርሃም በላይ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት በእስራኤል የኢነርጂ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ኤሊ ኮኸን ከሚመራው ልዑክ ጋር በዘርፉ ስትራቴጂክ ጠቀሜታ ባላቸው ጉዳዮች ላይ ውጤታማ ውይይት አድርገናል ብለዋል።
የሚኒስትሩ ጉብኝት የሁለቱን ሀገራት ታሪካዊ ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር ወሳኝ እርምጃ መሆኑንም ገልጸዋል።
አዲስ አበባ፤ የካቲት 20/2017(ኢዜአ)፦ ተቋማት ከሚሰጡት አገልግሎት በተጨማሪ ተቋማቸውን ለተገልጋዮች ምቹ ሊያደርጉ እንደሚገባ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድ...
Feb 28, 2025
ወልቂጤ፤ የካቲት 20/2017 (ኢዜአ):-በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህብረተሰቡን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የመንገድ መሰረተ ልማት ስራዎች ...
Feb 28, 2025
አዲስ አበባ፤ የካቲት 20/2017 (ኢዜአ)፦ የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ከኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን ጋር በመሬት ምልከታ እና በኮሙኒኬሽን ሳ...
Feb 28, 2025
ጋምቤላ ፤የካቲት 17/2017 (ኢዜአ)፡- በጋምቤላ ክልል ባለፉት ዓመታት ተጀምረው ያልተጠናቀቁ ነባር ፕሮጀክቶችን አጠናቆ ወደ ስራ ለማስገባት የሚያስችሉ እርም...
Feb 24, 2025