አዲስ አበባ፤ የካቲት 20/2017 (ኢዜአ)፦ የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ከኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን ጋር በመሬት ምልከታ እና በኮሙኒኬሽን ሳተላይቶች በጋራ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ዛሬ ተፈራርሟል።
ስምምነቱን የተፈራረሙት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አብዲሳ ይልማ እና የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ባልቻ ሬባ (ኢ/ር) ናቸው።
ስምምነቱን በሁለቱም ተቋማት መካከል በተለይም በመሬት ምልከታ እና በኮሙኒኬሽን ሳተላይቶች ዙሪያ የተጀመሩ ስራዎችን ለማጠናከር እንደሚያግዝ ተገልጿል።
የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር እና ልዑካቸው በስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት የሚገኙ ማዕከላትን መጎብቱን ከኢንስቲትዩቱ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
አዲስ አበባ፤ የካቲት 20/2017(ኢዜአ)፦ ተቋማት ከሚሰጡት አገልግሎት በተጨማሪ ተቋማቸውን ለተገልጋዮች ምቹ ሊያደርጉ እንደሚገባ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድ...
Feb 28, 2025
ወልቂጤ፤ የካቲት 20/2017 (ኢዜአ):-በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህብረተሰቡን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የመንገድ መሰረተ ልማት ስራዎች ...
Feb 28, 2025
አዲስ አበባ፤ የካቲት 20/2017 (ኢዜአ)፦ የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ከኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን ጋር በመሬት ምልከታ እና በኮሙኒኬሽን ሳ...
Feb 28, 2025
ጋምቤላ ፤የካቲት 17/2017 (ኢዜአ)፡- በጋምቤላ ክልል ባለፉት ዓመታት ተጀምረው ያልተጠናቀቁ ነባር ፕሮጀክቶችን አጠናቆ ወደ ስራ ለማስገባት የሚያስችሉ እርም...
Feb 24, 2025