በሁለተኛው ምእራፍ የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ምን። እየተከናወነ ነው?
• ሁለተኛው ምእራፍ የኮሪደር ልማት ስራ በአዲስ አበባ በ8 አካባቢዎች እየተከናወነ ነው።
• በሁለተኛው ምእራፍ የሚከናወነው የኮሪደር ልማትበአጠቃላይ 2 ሺህ 879 ሄክታር መሬት የሚሸፍን ሲሆን፤ 240 ኪሎ ሜትር የአስፋልት እንዲሁም 237 ኪሎሜትር እግረኛ መንገድ በመገንባት ላይ ነው።
• በስምንቱም የኮሪደር ልማት ስፍራዎች 32 የህጻናት መጫዎቻዎች ፤79 የሚሆኑ ህዝብ መዝናኛ ስፍራዎች እንዲሁም 114 የመኪና መቆሚያ ፓርኪንግና የታክሲና አውቶብስ ተርሚናሎችን ያከተተ መሰረተ ልማት ይከናወናል።
• ከትራንስፖርት መሰረተ ልማቶች መካከል 58 በሚሆኑ አካባቢዎች ላይ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ቻርጅ ጣቢያዎች ይኖራሉ።
• ከ100 ኪሎሜትር በላይ የሚሆን የብስክሌት መንገድም በመገንባት ላይ ነው።
• የከተማዋ ነዋሪዎች ጤናቸውን የሚጠብቁባቸው 17 የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎችም ተገንብተውለአገልግሎት ክፍት ይደረጋሉ።
• በኮሪደር ልማት ስራው ከእንጦጦ -ቀበና-ግንፍሌ ፒኮክእንዲሁም ከእንጦጦ-ወዳጅነት-ፒኮክ የሚደርሱ ሁለትየወንዝ ዳርቻ ልማት ስራዎችም እየተከናወኑ ነው።
አዲስ አበባ፤ የካቲት 20/2017(ኢዜአ)፦ ተቋማት ከሚሰጡት አገልግሎት በተጨማሪ ተቋማቸውን ለተገልጋዮች ምቹ ሊያደርጉ እንደሚገባ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድ...
Feb 28, 2025
ወልቂጤ፤ የካቲት 20/2017 (ኢዜአ):-በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህብረተሰቡን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የመንገድ መሰረተ ልማት ስራዎች ...
Feb 28, 2025
አዲስ አበባ፤ የካቲት 20/2017 (ኢዜአ)፦ የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ከኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን ጋር በመሬት ምልከታ እና በኮሙኒኬሽን ሳ...
Feb 28, 2025
ጋምቤላ ፤የካቲት 17/2017 (ኢዜአ)፡- በጋምቤላ ክልል ባለፉት ዓመታት ተጀምረው ያልተጠናቀቁ ነባር ፕሮጀክቶችን አጠናቆ ወደ ስራ ለማስገባት የሚያስችሉ እርም...
Feb 24, 2025