አዲስ አበባ፤ መጋቢት 3/2017 (ኢዜአ)፦የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ የፉይናንስ ድጋፍና ቁጥጥር በምስራቅ ዕዝ መሀንዲስ መምሪያ የተገነባው ዘመናዊ የክፍለ ጦር የመኖሪያ ካምፕ ዛሬ በይፋ መርቀዋል።
በዕለቱም ሶስት ቢሊየን ብር በሆነ ወጪ በድሬዳዋ የተገነባው የሰራዊቱ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት፤የምስራቅ ዕዝ ደረጃ ሶስት ሆስፒታል እና ከፍተኛ የፌዴራልና የከተማው የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ይመረቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ ከአገር መከላከያ ሰራዊት የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
አዲስ አበባ፤ የካቲት 20/2017(ኢዜአ)፦ ተቋማት ከሚሰጡት አገልግሎት በተጨማሪ ተቋማቸውን ለተገልጋዮች ምቹ ሊያደርጉ እንደሚገባ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድ...
Feb 28, 2025
ወልቂጤ፤ የካቲት 20/2017 (ኢዜአ):-በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህብረተሰቡን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የመንገድ መሰረተ ልማት ስራዎች ...
Feb 28, 2025
አዲስ አበባ፤ የካቲት 20/2017 (ኢዜአ)፦ የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ከኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን ጋር በመሬት ምልከታ እና በኮሙኒኬሽን ሳ...
Feb 28, 2025
ጋምቤላ ፤የካቲት 17/2017 (ኢዜአ)፡- በጋምቤላ ክልል ባለፉት ዓመታት ተጀምረው ያልተጠናቀቁ ነባር ፕሮጀክቶችን አጠናቆ ወደ ስራ ለማስገባት የሚያስችሉ እርም...
Feb 24, 2025