አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 6/2017(ኢዜአ):- የጅግጅጋ ኮሪደር ልማት ፕሮጀክት በአፋጣኝ እንዲጠናቀቅ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ ማሳሰቢያ ሰጡ።
ርዕሰ መስተዳድሩ የጅግጅጋ ከተማ ኮሪደር ልማት ፕሮጀክት አስመልክቶ ከተቋራጮች፣ ከክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ሥራ ኃላፊዎችና አጋር አካላት ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል።
በተጨማሪም የፕሮጀክቱ ተቋራጮች እና አማካሪ ኩባንያዎች ለርዕሰ መስተዳደሩ ማብራሪያና ሪፖርት አቅርበዋል።
ርዕሰ መስተዳድሩ ኩባንያዎቹ ፕሮጀክቱን በአንድ ወር ጊዜ ገደብ ውስጥ እንዲያጠናቅቁ አቅጣጫና መመሪያ መስጠታቸውን የክልሉ ኮሚኒኬሽን ቢሮ መረጃ ያመለክታል።
አዲስ አበባ፤ የካቲት 20/2017(ኢዜአ)፦ ተቋማት ከሚሰጡት አገልግሎት በተጨማሪ ተቋማቸውን ለተገልጋዮች ምቹ ሊያደርጉ እንደሚገባ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድ...
Feb 28, 2025
ወልቂጤ፤ የካቲት 20/2017 (ኢዜአ):-በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህብረተሰቡን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የመንገድ መሰረተ ልማት ስራዎች ...
Feb 28, 2025
አዲስ አበባ፤ የካቲት 20/2017 (ኢዜአ)፦ የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ከኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን ጋር በመሬት ምልከታ እና በኮሙኒኬሽን ሳ...
Feb 28, 2025
ጋምቤላ ፤የካቲት 17/2017 (ኢዜአ)፡- በጋምቤላ ክልል ባለፉት ዓመታት ተጀምረው ያልተጠናቀቁ ነባር ፕሮጀክቶችን አጠናቆ ወደ ስራ ለማስገባት የሚያስችሉ እርም...
Feb 24, 2025