ክልሉ ከልማት ጥረቱ አንዱ አካል በማድረግ በጂግጂጋ ከተማ የ30 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት እያከናወነ ይገኛል።
ከዚህም 10 ኪሎ ሜትሩ የመጀመሪያ ምዕራፍ ነው።
ይህ ከተማዋን የአካባቢው ማዕከል እንድትሆን ለማብቃት የሚደረግ ዳግም የማነጽ ተግባር እስከ 12,500 ለሚደርሱ ዜጎች የሥራ እድል ፈጥሯል።
አሶሳ፤ የካቲት 20/2017(ኢዜአ):- ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የትውልዱ አሻራና ኩራት ነው ሲሉ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አብዱልሙህሲን ሐሰን...
Feb 28, 2025
ሚዛን አማን፤የካቲት 20/2017 (ኢዜአ)፦በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን ከተማ በማህበር ተደራጅተው በተለያዩ የሥራ ዘርፎች የተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች ውጤታማ በመ...
Feb 28, 2025
አዲስ አበባ፤የካቲት 4 /2017(ኢዜአ)፦ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በግብርናው ዘርፍ እያከናወነ ያለው በምርምር የተደገፈ ስራ ምሳሌ የሚሆን ነው ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ም...
Feb 12, 2025
አዲስ አበባ፤ የካቲት 1/2017(ኢዜአ)፡- የቦንጋ የተቀናጀ የግብርና ግብዓትና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ማዕከል መገንባት በክልሉ ለግብርና ስራው መሠረታዊ የሆነ...
Feb 8, 2025