አዲስ አበባ፤ የካቲት 25/2017(ኢዜአ)፡- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በባህር ዳር ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የሌማት ትሩፋት ስራዎችን ጎብኝተዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር በምግብ ራስን ለመቻል ከተጀመረው ትልቅ ተግባር በተጨማሪ ለበርካታ ወጣቶች፣ ሴቶች እና ሌሎች የማህበረስብ ክፍሎች የስራ ዕድል እየፈጠረ ይገኛል ብለዋል በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት።
በባህር ዳር ከተማም መመልከት የተቻለው ይህንኑ ነው ሲሉም አመልክተዋል።
አሶሳ፤ የካቲት 20/2017(ኢዜአ):- ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የትውልዱ አሻራና ኩራት ነው ሲሉ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አብዱልሙህሲን ሐሰን...
Feb 28, 2025
ሚዛን አማን፤የካቲት 20/2017 (ኢዜአ)፦በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን ከተማ በማህበር ተደራጅተው በተለያዩ የሥራ ዘርፎች የተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች ውጤታማ በመ...
Feb 28, 2025
አዲስ አበባ፤የካቲት 4 /2017(ኢዜአ)፦ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በግብርናው ዘርፍ እያከናወነ ያለው በምርምር የተደገፈ ስራ ምሳሌ የሚሆን ነው ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ም...
Feb 12, 2025
አዲስ አበባ፤ የካቲት 1/2017(ኢዜአ)፡- የቦንጋ የተቀናጀ የግብርና ግብዓትና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ማዕከል መገንባት በክልሉ ለግብርና ስራው መሠረታዊ የሆነ...
Feb 8, 2025