ደብረ ብርሃን፤ የካቲት 30/2017(ኢዜአ)፦ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ ያስተማራቸውን ከ1 ሺህ 800 በላይ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው።
ከተመራቂዎች መካከል 527ቱ ሴቶች መሆናቸው ተመላክቷል።
ተመራቂ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲው በመደበኛ፣ በማታና በክረምት የትምህርት ፕሮግራሞች ያስተማራቸው ሲሆኑ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና በብቃት ያለፉ መሆናቸው ተገልጿል።
በምርቃቱ ስነ ስርዓት ላይ የደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ የስራ አመራር ቦርድ አመራሮችና ሌሎች እንግዶች ተገኝተዋል።
አሶሳ፤ የካቲት 20/2017(ኢዜአ):- ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የትውልዱ አሻራና ኩራት ነው ሲሉ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አብዱልሙህሲን ሐሰን...
Feb 28, 2025
ሚዛን አማን፤የካቲት 20/2017 (ኢዜአ)፦በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን ከተማ በማህበር ተደራጅተው በተለያዩ የሥራ ዘርፎች የተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች ውጤታማ በመ...
Feb 28, 2025
አዲስ አበባ፤የካቲት 4 /2017(ኢዜአ)፦ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በግብርናው ዘርፍ እያከናወነ ያለው በምርምር የተደገፈ ስራ ምሳሌ የሚሆን ነው ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ም...
Feb 12, 2025
አዲስ አበባ፤ የካቲት 1/2017(ኢዜአ)፡- የቦንጋ የተቀናጀ የግብርና ግብዓትና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ማዕከል መገንባት በክልሉ ለግብርና ስራው መሠረታዊ የሆነ...
Feb 8, 2025