አዲስ አበባ፤ መጋቢት 8/2017(ኢዜአ)፡- በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ሎሚ በዶ የተመራ ቡድን በምስራቅ ሸዋ ዞን ሉሜና ቦራ ወረዳዎች የተሰሩና አየተሰሩ ያሉ የልማት ሥራዎች የመስክ ጉብኝት አድርጓል።
በጉብኝቱ ከምክትል አፈ ጉባኤዋ በተጨማሪ የምሥራቅ ሸዋ ዞን አስተዳዳሪ እና ሌሎች ከዞኑ የተወከሉ የምክር ቤት አባላት መሳተፋቸውን ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተገኘው መረጃ ያመላክታል።
ጉብኝቱ በዞኑ ሉሜ እና ቦራ ወረዳዎች የተሰሩ እና በመሰራት ላይ የሚገኙ የበጋ ስንዴ እና የሙዝ ክላስተር የግብርና ኢንሼቲቮች እና አዲሱን የገጠር ቀበሌዎች አደረጃጀት ጽህፈት ቤቶችን የስራ እንቅስቃሴ ያካተተ ነው።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላቱ ከጉብኝታቸው በኋላ የሕዝብ ውክልና የመስክ ሥራ ግብረ-መልስ መስጠታቸውም ተገልጿል።
አሶሳ፤ የካቲት 20/2017(ኢዜአ):- ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የትውልዱ አሻራና ኩራት ነው ሲሉ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አብዱልሙህሲን ሐሰን...
Feb 28, 2025
ሚዛን አማን፤የካቲት 20/2017 (ኢዜአ)፦በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን ከተማ በማህበር ተደራጅተው በተለያዩ የሥራ ዘርፎች የተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች ውጤታማ በመ...
Feb 28, 2025
አዲስ አበባ፤የካቲት 4 /2017(ኢዜአ)፦ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በግብርናው ዘርፍ እያከናወነ ያለው በምርምር የተደገፈ ስራ ምሳሌ የሚሆን ነው ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ም...
Feb 12, 2025
አዲስ አበባ፤ የካቲት 1/2017(ኢዜአ)፡- የቦንጋ የተቀናጀ የግብርና ግብዓትና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ማዕከል መገንባት በክልሉ ለግብርና ስራው መሠረታዊ የሆነ...
Feb 8, 2025