
ደሴ ፤መጋቢት 29/2017(ኢዜአ)፡-የግብርና ባለሙያዎችን አቅም ለማሳደግ ያለመ ሥልጠና ዛሬ በኮምቦልቻ ይጀመራል።
ስልጠናው የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) እና የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል በተገኙበት እንደሚጀመር ነው የተገለጸው።
ስልጠናው በየቀበሌው ተመድበው የሚሰሩ የልማት ጣቢያ ባለሙያዎችን አቅም ለማሳደግ የሚያስችል ነው ተብሏል።
ይህም ሀገሪቱ የምግብ ሉአላዊነትን ለማረጋገጥ በምታደርገው ጥረት የላቀ እውቀትና ክህሎት ያለው የግብርና ባለሙያ መፍጠር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ እንደሆነ ተመልክቷል።
በመርሐ ግብሩ ላይ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) እና የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚልን ጨምሮ ሌሎችም የፌደራልና የክልል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ኮምቦልቻ ከተማ ተገኝተዋል።
ሀዋሳ፣ ነሐሴ20/2018 (ኢዜአ)፡-በሀዋሳ ከተማ የተጀመሩ የሐይቅ ዳርቻ እና የኮሪደር ልማት ሥራዎችን በተያዘላቸው ጊዜ ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን ...
Aug 27, 2026
ሐረሪ ፤ነሐሴ 7/2018 (ኢዜአ)፦በሐረሪ ክልል የኢንቨስትመንት ፍቃድ እና መሬት ወስደው ወደ ግንባታና ማምረት ባልገቡ 12 ባለሀብቶች ላይ የኢንቨስትመንት...
Aug 14, 2026
ደሴ፤ነሐሴ 6/2018(ኢዜአ)፡-በአማራ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ173 ሺህ ለሚበልጡ አርሶ አደሮች የሁለተኛ ደረጃ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ደብተር መሰጠ...
Aug 13, 2026
ባሕር ዳር ፤ ሐምሌ 23/2018(ኢዜአ)፦በአማራ ክልል በሁሉም ዘርፎች በተከናወኑ ተግባራት የተሻለ የኢኮኖሚ እድገት ማስመዝገብ መቻሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር...
Jul 31, 2026