
አዲስ አበባ፤ሚያዚያ 6/2017(ኢዜአ):- የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኘ (ኢ/ር ) ከቤላሩስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማክሲም ሬዚንኮቭ ጋር ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል።
ውይይቱ በማዕድን ዘርፍ በተለይም በማዕድን ፍለጋና ልማት ቴክኖሎጂ እና በሰው ሃብት ልማት በጋራ መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ነው።
የቤላሩስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማክሲም ሬዚንኮቭ በማዕድን ዘርፍ የሀገራቸውን ልምድ ለማካፈል ዝግጁ መሆኗን አመልክተዋል።
የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር ብሎም የጋራ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ በትብብር መስኮች ለመስራት እንደምትሻ መግለጻቸውን የማዕድን ሚኒስቴር መረጃ ያሳያል።
ሀዋሳ፣ ነሐሴ20/2018 (ኢዜአ)፡-በሀዋሳ ከተማ የተጀመሩ የሐይቅ ዳርቻ እና የኮሪደር ልማት ሥራዎችን በተያዘላቸው ጊዜ ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን ...
Aug 27, 2026
ሐረሪ ፤ነሐሴ 7/2018 (ኢዜአ)፦በሐረሪ ክልል የኢንቨስትመንት ፍቃድ እና መሬት ወስደው ወደ ግንባታና ማምረት ባልገቡ 12 ባለሀብቶች ላይ የኢንቨስትመንት...
Aug 14, 2026
ደሴ፤ነሐሴ 6/2018(ኢዜአ)፡-በአማራ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ173 ሺህ ለሚበልጡ አርሶ አደሮች የሁለተኛ ደረጃ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ደብተር መሰጠ...
Aug 13, 2026
ባሕር ዳር ፤ ሐምሌ 23/2018(ኢዜአ)፦በአማራ ክልል በሁሉም ዘርፎች በተከናወኑ ተግባራት የተሻለ የኢኮኖሚ እድገት ማስመዝገብ መቻሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር...
Jul 31, 2026