🔇Unmute
አዲስ አበባ፤ መስከረም 13/2019 (ኢዜአ):- የኢትዮጵያ አስተማማኝ የባህር በር ማግኘት የቀጣናውን ሀገራት የጋራ ዕድገትና ትብብር እንደሚያጠናክር ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ።
81ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ በኒው ዮርክ መካሄዱን ቀጥሏል።
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ማምሻውን በጠቅላላ ጉባኤው ላይ ንግግር አደርገዋል።
ፕሬዝዳንት ታዬ በዚህ ወቅት ኢትዮጵያ ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት የምታደርገው ጥረት አስተማማኝና ደህንነቱ የተጠበቀ የባህር በር ሳይኖር ዘላቂ ልማት ማምጣት እንደማይቻል ገልጸዋል።
በመሆኑም የኢትዮጵያ ባህር በር የማግኘት ጉዳይ ለሁሉም የቀጣናው ሀገራት ከሚያስገኘው የጋራ ጥቅም እና ዕድገት ጠቀሜታ አንጻር መመልከት እንደሚገባ ተናግረዋል።
በዚህ ረገድም ኢትዮጵያ የባህር በር የማግኘት ፍላጎቷን እውን ለማድረግና ከዓለም አቀፍ የንግድ ሥርዓት ጋር ለመተሳሰር ሁሉንም የዲፕሎማሲ አማራጮች ተጠቅማ እየሰራች መሆኑን አመልክተዋል።
ባህር ዳር፤ መስከረም 4/2019 (ኢዜአ)፦ በደቡብ ጎንደር ዞን በመኸር ወቅት ከለማው 641 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ከ28 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰ...
Sep 15, 2026
ሀዋሳ፣ ነሐሴ20/2018 (ኢዜአ)፡-በሀዋሳ ከተማ የተጀመሩ የሐይቅ ዳርቻ እና የኮሪደር ልማት ሥራዎችን በተያዘላቸው ጊዜ ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን ...
Aug 27, 2026
ሐረሪ ፤ነሐሴ 7/2018 (ኢዜአ)፦በሐረሪ ክልል የኢንቨስትመንት ፍቃድ እና መሬት ወስደው ወደ ግንባታና ማምረት ባልገቡ 12 ባለሀብቶች ላይ የኢንቨስትመንት...
Aug 14, 2026
ደሴ፤ነሐሴ 6/2018(ኢዜአ)፡-በአማራ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ173 ሺህ ለሚበልጡ አርሶ አደሮች የሁለተኛ ደረጃ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ደብተር መሰጠ...
Aug 13, 2026