
አዲስ አበባ፤የካቲት 1/2017(ኢዜአ)፦የፌዴራል ዋና ኦዲተር የተቋቋመበትን 80ኛ ዓመት በዓል እና የሕንፃ እድሳት ምረቃ በዛሬው ዕለት አከናውኗል።
በዚህ ሁነት ላይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ሎሚ በዶን ጨምሮ ሚኒስትሮች እና የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።
የፌዴራል ዋና ኦዲተር ባለፉት 80 ዓመታት 10 ዋና ኦዲተሮች የመሩት ሲሆን፤ ከእነዚህ መካከል አሁን በዋና ኦዲተርነት እያገለገሉ የሚገኙት ዋና ኦዲተር መሠረት ዳምጤ ብቸኛ ሴት ናቸው።
አዳማ፤ጳጉሜን1/2018(ኢዜአ)-መጪውን የዘመን መለወጫ በዓል ምክንያት በማድረግ በፍጆታ ምርቶች ላይ የዋጋ ንረት እንዳይከሰት ለመከላከል ትኩረት መሰጠቱን የኦሮ...
Sep 7, 2026
ጅማ ነሐሴ 27/2018 (ኢዜአ):- ከዝናብ ጥገኝነት በመላቀቅ ወደ መስኖ ልማትና ሜካናይዜሽን እየተደረገ ያለው ሽግግር፣ በኢትዮጵያ ግብርና ውስጥ አዲስ ምዕራፍ...
Sep 3, 2026
ባህር ዳር፤ ነሐሴ 21/2018(ኢዜአ)፡-በአማራ ክልል የጥጥ ልማትን በጥራትና በብዛት በማምረት ለጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪዎች በግብአትነት ለማቅረብ ልዩ ትኩረት ...
Aug 28, 2026
አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 14/2018 (ኢዜአ) ፦ በኢትዮጵያ እና በሩሲያ መካከል ያለውን ትብብር በማጠናከር በምርምር፣ በሰው ሃይል ልማት እና በቴክኖሎጂ ሽግግር...
Aug 21, 2026