
አዲስ አበባ፤ የካቲት 20/2017(ኢዜአ)፦ የስንዴ ልማት ስራዎችን ለማስፋት መንግስት በትኩረት እየሰራ ነው ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለፁ።
ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በአፋር ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ዱብቲ ላይ እየለማ የሚገኘውን የስንዴ ልማት ጎብኝተዋል።

በዚህ ወቅት በክልሉ የተጀመረውን የስንዴ ልማት ስራዎች ለማስፋት መንግስት በትኩረት እየሰራ እንደሆነ መናገራቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል።
የአፋር ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የስንዴ ዘር በበቂ ሆኔታ እንዲኖር እየሰራ ያለው ስራ አበረታች መሆኑንም ርዕሰ መስተዳድሩ ጨምረው ገልጸዋል።

አፋርን በስንዴ ልማት ቀዳሚ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን ጠቁመው ባለ ሀብቶችን በማሳተፍ የስንዴ ልማት ስራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ እየተሰራ መሆኑን አረጋግጠዋል።
አዳማ፤ጳጉሜን1/2018(ኢዜአ)-መጪውን የዘመን መለወጫ በዓል ምክንያት በማድረግ በፍጆታ ምርቶች ላይ የዋጋ ንረት እንዳይከሰት ለመከላከል ትኩረት መሰጠቱን የኦሮ...
Sep 7, 2026
ጅማ ነሐሴ 27/2018 (ኢዜአ):- ከዝናብ ጥገኝነት በመላቀቅ ወደ መስኖ ልማትና ሜካናይዜሽን እየተደረገ ያለው ሽግግር፣ በኢትዮጵያ ግብርና ውስጥ አዲስ ምዕራፍ...
Sep 3, 2026
ባህር ዳር፤ ነሐሴ 21/2018(ኢዜአ)፡-በአማራ ክልል የጥጥ ልማትን በጥራትና በብዛት በማምረት ለጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪዎች በግብአትነት ለማቅረብ ልዩ ትኩረት ...
Aug 28, 2026
አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 14/2018 (ኢዜአ) ፦ በኢትዮጵያ እና በሩሲያ መካከል ያለውን ትብብር በማጠናከር በምርምር፣ በሰው ሃይል ልማት እና በቴክኖሎጂ ሽግግር...
Aug 21, 2026