አዲስ አበባ፤ የካቲት 24/2017(ኢዜአ)፦ የመከላከያ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሃመድ የኤሌክትሮኒክስ ኢንጅነሪግ ኢንዱስትሪን ጎብኝተዋል።
ኢንዱስትሪው በመከላከያ ኢንጅነሪግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ስር ከሚገኙ ኢንዱስትሪዎች አንዱ ነው።
በጉብኝቱ የመከላከያ ኢንጅነሪግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ኃይለማርያም እና የኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል።
ሚኒስትሯ ኢንዱስትሪው ለመከላከያ ሰራዊቱ ፍላጎት የሚያመርታቸውን የተለያዩ ርቀት ያላቸውን የአጭር የመካከለኛና የረጅም ርቀት ራዲዮኖችን ጎብኝተዋል።
የተለያዩ ርቀት ያላቸውን ራዲዮኖች በራሳችን አቅም ተመርቶ መገጣጠሙ እንደ ሀገር ብሎም እንደ ተቋም ያለውን ከፍተኛ አቅም እንደሚያሳይ መግለጻቸውን ከአገር መከላከያ ሰራዊት የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
አዲስ አበባ፤ የካቲት 20/2017(ኢዜአ)፦ የስንዴ ልማት ስራዎችን ለማስፋት መንግስት በትኩረት እየሰራ ነው ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገ...
Feb 28, 2025
አዲስ አበባ፤ የካቲት 20/2017(ኢዜአ)፦ባለፉት ስድስት ዓመታት የፋይናንስ ዘርፉንና የመንግስት አገልግሎቶችን ወደ ዲጂታል አሰራር በመቀየር የግዥ ስርዓቱን ዓ...
Feb 28, 2025
አዲስ አበባ፤ የካቲት 15/2017(ኢዜአ)፡- ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የቀጣናውን ሀገራት የጋራ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ ፕሮጀክት መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳን...
Feb 24, 2025
ጋምቤላ፤ የካቲት 15/2017(ኢዜአ)፡- በጋምቤላ ክልል በቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት የዜጎችን ተጠቃሚነት እውን ያደረጉ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ተገንብ...
Feb 24, 2025