
አዲስ አበባ፤ መጋቢት 8/2017 (ኢዜአ):- የታንዛንያ ከፍተኛ የመከላከያ ኃላፊዎች በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጉብኝት አድርገዋል።
ኃላፊዎቹ የተቋሙን የታለንት ልማት ማዕከልን ጨምሮ በራስ አቅም የለሙ የመረጃና ኮሙዩኒኬሽን እንዲሁም ሌሎች አስቻይ የቴክኖሎጂ ምርትና አገልግሎቶችን ተመልክተዋል።

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ትዕግስት ሃሚድ አጠቃላይ ተቋሙ በመንግስትና በህዝብ የተጣለበትን ኃላፊነት በሚገባ ለመወጣት በራሱ አቅም እያለማቸው ስላሉ ምርትና አገልግሎቶች ገለጻ ማድረጋቸውን ከአስተዳደሩ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
አዳማ፤ጳጉሜን1/2018(ኢዜአ)-መጪውን የዘመን መለወጫ በዓል ምክንያት በማድረግ በፍጆታ ምርቶች ላይ የዋጋ ንረት እንዳይከሰት ለመከላከል ትኩረት መሰጠቱን የኦሮ...
Sep 7, 2026
ጅማ ነሐሴ 27/2018 (ኢዜአ):- ከዝናብ ጥገኝነት በመላቀቅ ወደ መስኖ ልማትና ሜካናይዜሽን እየተደረገ ያለው ሽግግር፣ በኢትዮጵያ ግብርና ውስጥ አዲስ ምዕራፍ...
Sep 3, 2026
ባህር ዳር፤ ነሐሴ 21/2018(ኢዜአ)፡-በአማራ ክልል የጥጥ ልማትን በጥራትና በብዛት በማምረት ለጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪዎች በግብአትነት ለማቅረብ ልዩ ትኩረት ...
Aug 28, 2026
አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 14/2018 (ኢዜአ) ፦ በኢትዮጵያ እና በሩሲያ መካከል ያለውን ትብብር በማጠናከር በምርምር፣ በሰው ሃይል ልማት እና በቴክኖሎጂ ሽግግር...
Aug 21, 2026