
አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 1/2017(ኢዜአ)፦የኮሪደር ልማቱ የስራ እድል ከመፍጠር ባለፈ ሰርቶ የመኖር ባህልን ያጠናከረ ነው ሲሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ።
ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ኮሪደሩ የስራ እድል ከመፍጠር ባለፈም ሰርቶ የመኖር ባህልን እያጠናከረ ይገኛል ሲሉ አስፍረዋል።

በስራው ላይ የሚሳተፉ ዜጎችን ከኮሪደሩ በስተጀርባ ያሉ ንፁህ እጆች በማለት የገለጹት ርዕሰ መስተዳድሩ ሰርቶ ጥሮ ግሮ ለሚኖር ትልቅ ክብር አለኝ ብለዋል።
አዳማ፤ጳጉሜን1/2018(ኢዜአ)-መጪውን የዘመን መለወጫ በዓል ምክንያት በማድረግ በፍጆታ ምርቶች ላይ የዋጋ ንረት እንዳይከሰት ለመከላከል ትኩረት መሰጠቱን የኦሮ...
Sep 7, 2026
ጅማ ነሐሴ 27/2018 (ኢዜአ):- ከዝናብ ጥገኝነት በመላቀቅ ወደ መስኖ ልማትና ሜካናይዜሽን እየተደረገ ያለው ሽግግር፣ በኢትዮጵያ ግብርና ውስጥ አዲስ ምዕራፍ...
Sep 3, 2026
ባህር ዳር፤ ነሐሴ 21/2018(ኢዜአ)፡-በአማራ ክልል የጥጥ ልማትን በጥራትና በብዛት በማምረት ለጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪዎች በግብአትነት ለማቅረብ ልዩ ትኩረት ...
Aug 28, 2026
አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 14/2018 (ኢዜአ) ፦ በኢትዮጵያ እና በሩሲያ መካከል ያለውን ትብብር በማጠናከር በምርምር፣ በሰው ሃይል ልማት እና በቴክኖሎጂ ሽግግር...
Aug 21, 2026