ሆሳዕና፤ ሚያዝያ 6/2017(ኢዜአ):- የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በሆሳዕና ከተማ በግንባታ ላይ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን ግንባታ ሂደት ተመለከቱ።
አመራሮቹ ከጎበኙት የልማት ፕሮጀክቶች መካከል በከተማው በመገንባት ላይ የሚገኘውን የክልሉን ርዕሰ መስተዳድር ፅህፈት ቤት ህንፃ ይገኝበታል፡፡
እንዲሁም በሆሳዕና ከተማ እየተከናወነ የሚገኘውን የኮሪደር ልማት ስራ እንቅስቃሴን ጨምሮ ሌሎች የልማት ስራዎችን ምልከታ አድርገዋል፡፡
አዲስ አበባ፤ የካቲት 20/2017(ኢዜአ)፦ የስንዴ ልማት ስራዎችን ለማስፋት መንግስት በትኩረት እየሰራ ነው ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገ...
Feb 28, 2025
አዲስ አበባ፤ የካቲት 20/2017(ኢዜአ)፦ባለፉት ስድስት ዓመታት የፋይናንስ ዘርፉንና የመንግስት አገልግሎቶችን ወደ ዲጂታል አሰራር በመቀየር የግዥ ስርዓቱን ዓ...
Feb 28, 2025
አዲስ አበባ፤ የካቲት 15/2017(ኢዜአ)፡- ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የቀጣናውን ሀገራት የጋራ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ ፕሮጀክት መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳን...
Feb 24, 2025
ጋምቤላ፤ የካቲት 15/2017(ኢዜአ)፡- በጋምቤላ ክልል በቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት የዜጎችን ተጠቃሚነት እውን ያደረጉ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ተገንብ...
Feb 24, 2025