አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 13/2017(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ናይጄሪያዋ ኢኑጉ አካኑ ኢብያም ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የሚያደርገውን በረራ እስከ ሚያዝያ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ማቋረጡን አስታወቋል።
በረራው የተቋረጠው በአውሮፕላን ማረፊያው እየተከናወነ በሚገኘው የጥገና ሥራ ምክንያት መሆኑንም አየር መንገዱ ገልጿል።
በበረራው መቋረጥ ምክንያት ደንበኞቹ ላይ ለሚደርሰው መጉላላት ይቅርታ የጠየቀው አየር መንገዱ፣ ውሳኔው የደንበኞቹን ደህንነት ለመጠበቅ ሲባል የተደረገ መሆኑን በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል።
ደንበኞች ለሚኖራቸው ማንኛውም ጥያቄ የሚከተሉትን አድራሻዎች መጠቀም እንደሚችሉም ገልጿል።
Ethiopian Airlines Global Customer Interaction Center at +251 116 179 900
Ethiopian Airlines Enugu Office at +2347033745716,+2349033265850
አዲስ አበባ፤ የካቲት 20/2017(ኢዜአ)፦ የስንዴ ልማት ስራዎችን ለማስፋት መንግስት በትኩረት እየሰራ ነው ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገ...
Feb 28, 2025
አዲስ አበባ፤ የካቲት 20/2017(ኢዜአ)፦ባለፉት ስድስት ዓመታት የፋይናንስ ዘርፉንና የመንግስት አገልግሎቶችን ወደ ዲጂታል አሰራር በመቀየር የግዥ ስርዓቱን ዓ...
Feb 28, 2025
አዲስ አበባ፤ የካቲት 15/2017(ኢዜአ)፡- ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የቀጣናውን ሀገራት የጋራ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ ፕሮጀክት መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳን...
Feb 24, 2025
ጋምቤላ፤ የካቲት 15/2017(ኢዜአ)፡- በጋምቤላ ክልል በቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት የዜጎችን ተጠቃሚነት እውን ያደረጉ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ተገንብ...
Feb 24, 2025