🔇Unmute
አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 15/2018(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ እውን እየሆኑ የሚገኙ ታላላቅ ፕሮጀክቶች ኢትዮጵያ ራሷን ለመቻል ለምታደርገው ጉዞ ትልቅ መሰረት የሚጥሉ ናቸው ሲሉ የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 100 ቀናት የማክሮ ኢኮኖሚ አፈፃፀም ግምገማ ከሚኒስትሮች ጋር በመሆን በኮይሻ ግድብ ውይይት አካሂደዋል።
የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ በውይይቱ ወቅት፤ በኢትዮጵያ እውን እየሆኑ የሚገኙ ታላላቅ ፕሮጀክቶች ኢትዮጵያ ራሷን ለመቻል ለምታደርገው ጉዞ ትልቅ መሰረት የሚጥሉ ናቸው ብለዋል።
ፕሮጀክቶቹ ለዜጎች የኩራት ምንጭ የሆኑና የሀገሪቱን አቅም ያሳየንበት ነው ሲሉም ገልጸዋል፡፡
የኮይሻ የኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጫ ፕሮጀክትን ጨምሮ ሌሎች የተጠናቀቁና በመገንባት ላይ ያሉ ሀገራዊ ፕሮጀክቶች ልማት በተግባር ተገልጦ እንዲታይና የዜጎችን ኑሮ በማሻሻል ሂደት ውስጥ አመራሩ ያለው ሚና ከፍተኛ መሆኑን
በታዋቂው ታይም መጽሔት (TIME Magazine) ላይ እንግሊዛዊው ጸሐፊ ጆሽ ዊልሰን “THE POWER TO UNITE AFRICA” (አፍሪካን የማስተሳሰር ኃይል)...
Sep 14, 2026
አዳማ፤ጳጉሜን1/2018(ኢዜአ)-መጪውን የዘመን መለወጫ በዓል ምክንያት በማድረግ በፍጆታ ምርቶች ላይ የዋጋ ንረት እንዳይከሰት ለመከላከል ትኩረት መሰጠቱን የኦሮ...
Sep 7, 2026
ጅማ ነሐሴ 27/2018 (ኢዜአ):- ከዝናብ ጥገኝነት በመላቀቅ ወደ መስኖ ልማትና ሜካናይዜሽን እየተደረገ ያለው ሽግግር፣ በኢትዮጵያ ግብርና ውስጥ አዲስ ምዕራፍ...
Sep 3, 2026
ባህር ዳር፤ ነሐሴ 21/2018(ኢዜአ)፡-በአማራ ክልል የጥጥ ልማትን በጥራትና በብዛት በማምረት ለጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪዎች በግብአትነት ለማቅረብ ልዩ ትኩረት ...
Aug 28, 2026