🔇Unmute
አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 18/2018(ኢዜአ)፦ ኢትዮጵያ በብሔራዊ ጥቅሟ ላይ ኢ-ፍትሃዊና ኢ-ርታዊ ውሳኔ የተወሰነባት ሀገር ናት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገልጸዋል።
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ሲሆን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዓባይ ውሃ ፍትሃዊ ተጠቃሚነት በሚመለከት በሰጡት ማብራሪያ ኢትዮጵያ በብሔራዊ ጥቅሟ ላይ ኢ-ፍትሃዊና ኢ-ርታዊ ውሳኔ የተወሰነባት ሀገር ናት ብለዋል።
ዓባይን መጠቀም ተፈጥሯዊና ህጋዊ መብቷ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሃብቱን በጋራ ለመጠቀም በቂ ነው ኢትዮጵያ አሁንም ያላት አቋም ግልጽ ነው ነው ያሉት።
ግብጻዊያንም ሱዳናዊያንም ወንድሞቻችን ናቸው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለዚህ የሚያዋጣው በመነጋገርና በመተባበር በጋራ ማደግ ነው ብለዋል።
እኛ ማንንም በሚጎዳ መልኩ አናቅድም አንሰራም ሲሉም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገልጸዋል።
አዲስ አበባ፤ የካቲት 20/2017(ኢዜአ)፦ የስንዴ ልማት ስራዎችን ለማስፋት መንግስት በትኩረት እየሰራ ነው ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገ...
Feb 28, 2025
አዲስ አበባ፤ የካቲት 20/2017(ኢዜአ)፦ባለፉት ስድስት ዓመታት የፋይናንስ ዘርፉንና የመንግስት አገልግሎቶችን ወደ ዲጂታል አሰራር በመቀየር የግዥ ስርዓቱን ዓ...
Feb 28, 2025
አዲስ አበባ፤ የካቲት 15/2017(ኢዜአ)፡- ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የቀጣናውን ሀገራት የጋራ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ ፕሮጀክት መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳን...
Feb 24, 2025
ጋምቤላ፤ የካቲት 15/2017(ኢዜአ)፡- በጋምቤላ ክልል በቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት የዜጎችን ተጠቃሚነት እውን ያደረጉ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ተገንብ...
Feb 24, 2025