የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት - የኢትዮጵያ ድምጽ
ግንኙነት
ፈልግ

ልዩ ዘገባ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት - የኢትዮጵያ ድምጽ
የቤት ገጽልዩ ዘገባ
ልዩ ዘገባ

Aug 28, 2026

በሲዳማ ክልል ከተሞችን ይበልጥ በማዘመን ለስራና ለኑሮ ምቹ የማድረግ ጥረት በተቀናጀ መልኩ እየተሰራ ነው -ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ

ሀዋሳ፤ ነሀሴ 21/2018 (ኢዜአ)፦ በሲዳማ ክልል ከተሞችን ይበልጥ በማዘመን ለስራና ለኑሮ ምቹ የማድረግ ጥረት በተቀናጀ መልኩ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ...

ሁሉንም ዜናዎች

ልዩ ዘገባ

የሀገርን ቀጣይ ተስፋ እና የትውልዱን እጣ ፋንታ የተሻለ ለማድረግ የዛሬው ብርታትና ትጋታችን ወሳኝ ነው- ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕርዳር፤ ጳግሜ 5/ 2018 (ኢዜአ) ፡-የሀገርን ቀጣይ ተስፋ እና የትውልዱን እጣ ፋንታ የተሻለ ለማድረግ የዛሬው ብርታትና ትጋታችን ወሳኝ ነው ሲሉ የአማራ ...

Sep 11, 2026

ልዩ ዘገባ

በክልሉ ለዘመን መለወጫ በዓል የምርት አቅርቦት እጥረት እንዳይከሰት በቂ ዝግጅት ተደርጓል

ወላይታ ሶዶ፤ ጳጉሜን 4/2018 (ኢዜአ) ፦በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለዘመን መለወጫ በዓል የምርት አቅርቦት እጥረት እንዳይከሰት በቂ ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ን...

Sep 10, 2026

ልዩ ዘገባ

ኢትዮጵያ በሰው ሰራሽ አስተውሎት እያከናወነች ያለችው ውጤታማ ተግባር ለቀጣናው የዲጂታል ትብብር በተሞክሮነት የሚጠቀስ ነው

አዲስ አበባ፤ጳጉሜን 4 /2018 (ኢዜአ)፦ ኢትዮጵያ በሰው ሰራሽ አስተውሎት፣ በሳይበርና መረጃ ደህንነት እያከናወነች ያለችው ውጤታማ ተግባር ለቀጣናው የዲጂታል...

Sep 10, 2026

ልዩ ዘገባ

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ከ2 ሺህ 500 በላይ የሚሆኑ ሱቆችን ግንባታ በይፋ አስጀመረ

አዲስ አበባ፤ ጳጉሜን 3/2018 (ኢዜአ)፦ የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በዛሬው ዕለት ከ2 ሺህ 500 በላይ የሚሆኑ ሱቆችን ግንባታ በይፋ አስጀምሯል። የኮርፖሬ...

Sep 9, 2026

ልዩ ዘገባ

በአማራ ክልል የግብርናውን ዘርፍ ከአምራች ኢንዱስትሪው ጋር በማስተሳሰር ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ ተችሏል

ባህር ዳር፤ ጳጉሜን 1/2018 (ኢዜአ)፡-በአማራ ክልል የግብርናውን ዘርፍ ከአምራች ኢንዱስትሪው ጋር በማስተሳሰር ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ መቻሉን የክልሉ ...

Sep 7, 2026

ልዩ ዘገባ

የኢትዮ ኮደርስ ስልጠና የዲጂታል ክህሎታችንን በማሳደግ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ አድርጎናል- ወጣቶች

ጎንደር፤ ነሐሴ 29/2018 (ኢዜአ)፡-የኢትዮ ኮደርስ ስልጠና የዲጂታል ክህሎታችንን በማሳደግ ለስራ እድል ፈጠራ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ለመሆን ከፍ...

Sep 7, 2026

1 2 3 4 ... 110