የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት - የኢትዮጵያ ድምጽ
ግንኙነት
ፈልግ

ማህበረሰብ እና ባህል

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት - የኢትዮጵያ ድምጽ
የቤት ገጽማህበረሰብ እና ባህል
ማህበረሰብ እና ባህል

Oct 28, 2026

በዞኑ የደረሰው ሰብል ወቅቱን ባልጠበቀ ዝናብ እንዳይበላሽ በሜካናይዜሽንና በሰው ሃይል በመሰብሰብ ላይ ይገኛል

አዳማ፤ ጥቅምት 17/2019 (ኢዜአ)፦ በማዕከላዊ ኦሮሚያ ዞን የደረሰ ሰብል ወቅቱን ባልጠበቀ ዝናብ እንዳይበላሽ፣ በሜካናይዜሽንና በሰው ኃይል የተደገፈ የሰብል...

ሁሉንም ዜናዎች

ማህበረሰብ እና ባህል

በቆሻሻ አወጋገድና መልሶ አጠቃቀም ላይ የተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች የአዲስ አበባን የጽዳትና የአረንጓዴ ልማት ደረጃ እያሳደጉ ነው

አዲስ አበባ፤ ሰኔ 3/2018(ኢዜአ)፦ በቆሻሻ አወጋገድ እና መልሶ ጥቅም ማዋል ላይ የተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች የአዲስ አበባን የጽዳት እና የአረንጓዴ ልማት ደረ...

Jun 10, 2026

ማህበረሰብ እና ባህል

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በወልድያ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ይመለከታሉ

አዲስ አበባ፤ሰኔ 2 /2018 (ኢዜአ)፦ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ለመመልከት ወልዲያ ከተማ መግባታቸውን ገልጸዋል። ...

Jun 10, 2026

ማህበረሰብ እና ባህል

በክልሉ አገልግሎቶችን ቀልጣፋና ተደራሽ በማድረግ ህዝብን ከወጪና እንግልት ለመታደግ የተጀመሩ ተግባራት ይጠናከራሉ

አርባ ምንጭ፤ሰኔ 2 /2018 (ኢዜአ)፦በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስታዊ አገልግሎቶችን ቀልጣፋና ተደራሽ በማድረግ ህዝብን ከወጪና እንግልት ለመታደግ የተጀመሩ ...

Jun 10, 2026

ማህበረሰብ እና ባህል

በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮው ዓመት 370 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የቡና ችግኝ ይተከላል

ጅማ ፤ ግንቦት 29/2018 (ኢዜአ)፦ በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮው ዓመት 370 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የቡና ችግኝ እንደሚተከል የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። ...

Jun 6, 2026

በዞኑ በሚገኙ ከተሞች እየተከናወነ ያለው የኮሪደር ልማት የነዋሪውን ተጠቃሚነት እያሳደገ ነው

ደሴ ፤ ግንቦት 28/2018 (ኢዜአ) ፦በደቡብ ወሎ ዞን በሰባት ከተማ አስተዳደሮች እየተከናወነ ያለው የኮሪደር ልማት የነዋሪውን የልማት ተጠቃሚነት እያሳደገ መ...

Jun 6, 2026

ባንኩ አገልግሎቶችን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ተደራሽ በማድረግ የደንበኞቹን ፍላጎት ለማረጋገጥ አመርቂ ሥራዎችን እያከናወነ ይገኛል

አዲስ አበባ፤ ግንቦት 27/2018(ኢዜአ)፦ አገልግሎቶችን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ተደራሽ በማድረግ የደንበኞቹን ፍላጎት ከማረጋገጥ አንጻር አመርቂ ሥራዎችን እያከና...

Jun 5, 2026

1 ... 27 28 29 30 31 32 33 ... 113